“ሕይወትም የሚጀምረው ራስን ከመሆን ነው – ሰው ራሱን ሲያክል ሌላ ብዙ ነገር ማድረግ ይቻለዋል” ቴዎድሮስ ካሣሁንን

” ቅንነት ከሌለ ጥሩ ነገር ማየት እንደማይቻል አውቆ። ታሪኩንም በቅንነት ስሜት መመርመር ይኖርበታል። የባለታሪክ ሰዎችን ጥሩ ነገር መውሰድና ጥሩ ያልሆነ ነገራቸውን ደግሞ እንዳይደገም ለማረም መትጋት

Read More

Advertisements

ቶ ” ባለትንቢቱ ንጉስ ቶዎድሮስ ማነው ?? “

ቶ ” ባለትንቢቱ ንጉስ ቶዎድሮስ ማነው ?? ” ቶ   ከቀደሙት ኢትዮጵያውያን አባቶች የጥበብ አሻራ አንዱ የሆነውን ፍካሬ ከዋክብትን መሰረት ያደረጉ አንዳንድ ግለሰቦች የቴዎድሮስን መወለድ

Read More

የኢህአዴግ አዲሱ አሰላለፍ

የኢህአዴግ አዲሱ አሰላለፍ ፪ – ከተመስገን ደሳለኝ (ጋዜጠኛ) በድህረ-መለስ ኢትዮጵያ የፖለቲካው ሥልጣን በስርዓቱ ልሂቃን መካከል ከሚደረገው የኃይል መተናነቅ አንጻር፣ ዛሬም ከመፈራረቅ ጣጣው የተላቀቀ የማይመስልባቸው ምልክቶች

Read More

ብለነው ብለነው ካልኾነ ነገሩ ፣ አምቼና ዶላር የትም ነው አገሩ

በ“አምቼዎች” ዓለም ውስጥ፡ ፖለቲካ ፣ ማንነት እና ስደት   የማኅደረ ጊላይ የለጋነት ዕድሜ እንዲሁ እንደ ዐይን ጥቅሻ እያለፈ ነው። ወደ ኋላ ተመልሶ ሲያስብ ደስ የሚል

Read More