የህግ አስከባሪዎች ዝርፊያ ላይ መሰማራታቸው ይፋ ሆነ፤ ዲፕሎማቶች ላይ የተጣለው እገዳ ተነሳ

– ኮማንድ ፖስቱ “ለአርሶ አደሩ ሲባል”የጸጥታ ሃይሎችን ዩኒፎርም ቤት ማስቀመጥንና በእጅ መያዝን ብቻ ፈቀደ፤ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተገን በማድርገ ዝርፊያ መፈጸሙ ተረጋገጠ። ዲፕሎማቶች ላይ ተጥሎ የነበረው ማዕቀብ ተነሳ። በጸትታ ሃይሎች ዩኒፎርም ላይ የተጣለው ገደብ...

Advertisements