አይሲኤል የተሰኘው የእስራኤል ኩባንያ ጥያቄው ተቀባይነት ካጣ ወደ ዓለም ዓቀፍ ፍርድ ቤት ያመራል

በዓመት 300 ሚሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሪ ገቢ እንደሚያስገኝና፣ ለ3,000 ዜጎች የሥራ ዕድል ይፈጥራል ተበሎ የታመነበት ፕሮጅርክት መንግስት እንዲረከበው መጠየቁ ይፋ ሆኗል። አይሲኤል የተሰኘው የእስራኤል ኩባንያ በኢትዮጵያ የጀመረውን ኢንቨስትመንት በማቋረጡ ምክንያት፣ በአፋር ክልል የሚገኘውን የፖታሽ...

Advertisements