Advertisements

Day: November 24, 2016

” ፖለቲካዊ መፍተሄ ካልተፈለገ አገሪቱ ትፈርሳለች፤ ይህ ጥንቆላ አይደለም “

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የመለሰው የህዝብ ጥያቄ አልመለሰም። ነገር ግን የተገኘውን አንጻራዊ ሰላም በመጠቀም ወደ ፓለቲካዊ መፍትሄ ባስቸኳይ መሄድ ይገባል ሲል ኢዴፓ አስጠነቀቀ። የአስጨኳይ ጊዜው ሲነሳ አገሪቱ ተመልሳ ወደነበረችበት ሁኔታ ትመለሳለች በማለት የተናገሩት አቶ ልደቱ አያሌው ሕዝብ ላቀረበው ጥያቄ መላሽ መስጠት… Read More ›

Advertisements

ሙሉጌታ አባተ ከ 1959- 2009

ሙሉጌታ አባተ በህክምና ሲረዳ ቆይቶ በተወለደ በሀምሳ አመቱ ባሳለፍነው ሳምንት ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል። ከኢትዮጵያ የባህል ሙዚቃ አድናቂያን ልብ ውስጥ የማይጠፉ ቁጥራቸው በሺዎች የሚቆጠሩ ነጠላ ዜማዎችንና ከ250 በላይ ሙሉ የባህል የሙዚቃ አልበሞችን ያቀናበረ ታላቅ ሙዚቀኛ ነበር ሙሉጌታ አባተ። በስራ ዘመኑ… Read More ›

20 ቀላል አውሮፕላኖች ጋምቤላ አየር ጣቢያ መያዛቸውን ተከትሎ አሜሪካ ድርድር ጀመረች

 አውሮፕላኖቹ ከተለያዩ ዓለማት የተውጣጡ ቡድኖቸ በ35 ቀናት ወስጥ 37 ጊዜ በማረፍ አስር አደሮችን ለማቋረጥ የሚያደርጉት እንደሆነ ቪኦኤ አመልክቷል። አሜሪካ ዜጎቿን አስመልክቶ ከባለስልጣናት ጋር በመነጋገር ላይ መሆናቸውን ኤምባሲው አመልክቷል። ፋና እንዲህ ይላል ከሁለት ቀን በፊት 20 ቀላል የሲቪል አውሮፕላኖች ከሱዳን ተነስተው… Read More ›

በአዲስ አበባ 137 የፌደራል መስሪያ ቤቶች የሚወገድ ንብረት አከማችተዋል – በነካ እጅ ከፍ ወዳሉት ንብረት ማባከኛ ተቋማት ጎራ!!

በተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቢቶችና ተቋማት በአነስተኛ ብልሽትና እንከን የተጣሉ ንብረቶችን የመጠገንና ስራ ላይ የማዋል ልምድ አነስተኛ ነው። ይህ ችግር እጅግ ሰፊና አስተያየት ሲሰጥበት የቆየ ጉዳይ ነው። ዛሬ ፋና ይፋ እንዳደረገው በአዲስ አበባ ብቻ ከሚገኙት የፌደራል መስሪያ ቤቶችና የልማት ድርጅቶች ውስጥ… Read More ›