Advertisements

Monthly Archive: December 2016

0

2017ም ለእርስ በርስ ፍልሚያ ወደፊት!!

አዋጁ አንዲህ ነበር ፤ የኢትዮጵያ ዘመን ያሳስባል። አሁን ጊዜው ራስንና ህሊናን የመግዛት ነው። የመነጋገር ነው። የመደማመጥ ነው። የመስማማት ነው። ያልሆነላችሁ አቁሙ። ቢቻላችሁ ” አልሆነልኝም” በሉና ንስሃ ግቡ። ለማትችለቡበት የምትዘባርቁ ” እኔ እየረበሽኩ ነው” በማለት...

Advertisements
0

“ኢትዮጵያን አፈራርሰን ኦሮሚያን እንገነጥላለን” – በበታችነት ሕመም የተጠቁ አሳዛኝ ፍጡሮች ባዶ ጩኸት!

ከሸግዬ ነብሮ (ኢጆሌ ባሌ) “ሀገር አጥፊው አረም በሀገሬ ሲስፋፋ፣ ሁሉም ተዳከመ የሚያርመው ጠፋ፣ የጊዜ ጉዳይ ነው እኔ አለቆርጥም ተስፋ፣ ሀገሬ ነው የሚል ኢትዮጵያዊ ሁሉ፣ ጥቃቱ ይሰማው ሲቆረስ አካሉ።” ከሊቀ ማዕመራን አበባው ይግዛው “ወይ ሀገሬ”...

0

በኦሮሚያ ያሉ ዞኖች ከፈለጉ ከኦሮሚያ የመዉጣት መብት አላቸው – አቶ ቃሲም የኦሮሞ ነጻ አውጭ ግንባር ቃል አቀባይ

ኦቦ ቃሲም ሁሴን አባናሻ፣ ኦቦ ነጋ ጃላ በሊቀመንበርነት፣ ጀነራል ሃይሉ ጎንፋ በም/ሊቀመንበርነት የሚመሩት የተባበሩት የኦሮሞ ነጻ አውጭ ግንባር የሕዝብ ግንኙነት ክፍል ሃላፊ ናቸው። ላስ ቬጋስ የሚገኘው የሕሊና ራዲዮ ላይ ቀርበው ነበር። ቃለ አቀባዩ ስሜን...

1

ከፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ለፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ የተሰጠ መልስ

“…የ 18 ዐመት ልጅ ሁኜ ወደ ኑበያ (ሱዳን) ተጉዤ በነበረበት ወቅት በአንድ በፈራረሰ ጥንታዊ የኢትዮጵያ ቤተክተርሰትያን ቅጥር ግቢ በተቀበረ የድንጋይ ሳጥን ውስጥ ምናልባት ኢትዮጵያ ውስጥ የሌሉ የኢትዮጵያን ታሪክ ጨምሮ ስለተለያዩ ጉዳይዎች የሚዘረዝሩ በግእዝ የተጻፉ...

0

የመንግስት አመራሮችን ጨምሮ በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ 130 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ፤በመቀሌ ከተማ በተካሄደ ግምገማ 49 አመራሮች እና ሰራተኞች ላይ እርምጃ ተወሰደ

በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ 130 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። መንግስት የህዝቡን ጥያቄ ለመመለስ እና ለመልካም አስተዳደር እጦት ምክንያት የሆኑ አመራር እና ፈጻሚ አካላትን ለማረም የጥልቅ ተሃድሶ ግምገማ እያደረገ ይገኛል። የፌደራል ፖሊስ...

0

የአዲስ አበባ ትልቁ “የጉርሻ” ምግብ መሸጫ ተዘጋ

በአዲስ አበባ አሮጌው ቄራ በሚባለው ጭርንቁስ ሰፈር ይገኝ የነበረው ሰፊ ገላጣ ሜዳ በተለምዶ “ጉርሻ ሜዳ” ተብሎ ይጠራል፡፡ በጉርሻ ሜዳ በስፋት እንደሚነገረው “ጉርሻ” አይሸጥም፡፡ ኾኖም ትራፊ ምግቦች በስስ ፌስታል እየተቀበቡ  አምስት፣ አምስት ብር ለድሆች የሚቸረቸርበት...

0

‘ፍርድ’ መቼ ይበየናል? በቀለ ገርባ ዳግም ከታሰሩ ዓመት አለፈ

የፍትህ ስርዓቱ ገለልተኛና ነጻ አለመሆኑ እስረኞች አስቸኳይ ውሳኔ እንዳያገኙ ዋንኛው ችግር እንደሆነ የብዙዎች ምሬት ነው። ይህንኑ ጉዳይ ራሱ ኢህአዴግ በራሱ አባላት አስጠንቶ ያረጋገጠው ሃቅ ነው። ይሁን እንጂ ችግሩ መፍትሄ ሲያገኝ አልታየም። በህግ የበላይነትና በዳኝነት...