Advertisements

Daily Archive: December 8, 2016

0

መድረክ – የመሪውን እስር ከሰንበቴ ቤት መቀመጫ ጋር በማነጻጸር አጣጣለው፣ ” አሸባሪ” ከተባሉ ድርጅቶች ጋር የፊርማ ውህደት ማካሄድ ብቻ እንደማይፈቀድ በድርድር ወቅት መንግስት ቃል ገብቶ ነበር አለ!!

” እንኳን በአንድ ዓለም ዓለም ዓቀፍ መድረክ በስንበቴ ማህበር ስብሰባ እንኳን መቀመጫን ለእንግዳ የሚሰጠው በአዛጋጁ እንጂ የተጠራው እንግዳ በነረጠው አግባብ አይደለም” ሲል መድርክ በመሪው ዶ/ር መረራ ላይ የቀረበውን ውንጀላ ውድቅ አደረገ። መድረክ ባሰራጨው የጽሁፍ...

Advertisements
0

መረራን ለመፍታት ታስቧል

በአብዛኞች ዘንድ መልካም ስብዕና እንዳላቸው የሚነገርላቸው ዶ/ር መረራ ጉዲናን ለመፍታት እቅድ እንዳለ መስማታቸውን አንድ የህግ ባለሙያ ለዛጎል ጠቆሙ። ዛጎል ከዶ/ር መረራ እስር ጋር በተያያዘ ማብራሪያ ለመጠየቅ በስልክ ያገኛቸው ታዋቂ የህግ ባለሙያ ” ለጊዜው ምንም...

0

ሃሺኮ – ታማኙ ውሻ!!

በየዓመቱ አፕሪል 18 በባቡር ሽቡያ የባቡር መንገድ የትውስታ ስነ ስርዓት የከናወንለታል። በዕለቱ በመቶዎች የሚቆጠሩ ውሻ አፍቃሪዎች ተሰባስበው ያስቡታል። ይህ እድለኛ ውሻ ሃቺኮ ይባላል። በጃፓናዊያን ልብ ውስጥ ትልቅ ስፍራ ያለውና ፍጹም ታማኝ የሚባል ነው። አሳዳሪው...