Advertisements

Daily Archive: December 30, 2016

0

የመንግስት አመራሮችን ጨምሮ በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ 130 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ፤በመቀሌ ከተማ በተካሄደ ግምገማ 49 አመራሮች እና ሰራተኞች ላይ እርምጃ ተወሰደ

በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ 130 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። መንግስት የህዝቡን ጥያቄ ለመመለስ እና ለመልካም አስተዳደር እጦት ምክንያት የሆኑ አመራር እና ፈጻሚ አካላትን ለማረም የጥልቅ ተሃድሶ ግምገማ እያደረገ ይገኛል። የፌደራል ፖሊስ...

Advertisements
0

የአዲስ አበባ ትልቁ “የጉርሻ” ምግብ መሸጫ ተዘጋ

በአዲስ አበባ አሮጌው ቄራ በሚባለው ጭርንቁስ ሰፈር ይገኝ የነበረው ሰፊ ገላጣ ሜዳ በተለምዶ “ጉርሻ ሜዳ” ተብሎ ይጠራል፡፡ በጉርሻ ሜዳ በስፋት እንደሚነገረው “ጉርሻ” አይሸጥም፡፡ ኾኖም ትራፊ ምግቦች በስስ ፌስታል እየተቀበቡ  አምስት፣ አምስት ብር ለድሆች የሚቸረቸርበት...

0

‘ፍርድ’ መቼ ይበየናል? በቀለ ገርባ ዳግም ከታሰሩ ዓመት አለፈ

የፍትህ ስርዓቱ ገለልተኛና ነጻ አለመሆኑ እስረኞች አስቸኳይ ውሳኔ እንዳያገኙ ዋንኛው ችግር እንደሆነ የብዙዎች ምሬት ነው። ይህንኑ ጉዳይ ራሱ ኢህአዴግ በራሱ አባላት አስጠንቶ ያረጋገጠው ሃቅ ነው። ይሁን እንጂ ችግሩ መፍትሄ ሲያገኝ አልታየም። በህግ የበላይነትና በዳኝነት...

0

Riyot: Interview with Dr. Fikre Tolossa-ሚዲያ አለኝ ተብሎ የሰው ስብዕና ላይ ክተት አይታወጅም

ሚዲያ እንደ ሰዎች አረዳድ የሚሰጠው ደረጃና አቅም የተለያየ ቢሆንም ያለ አንዳች ማመንታት “ኃይል” ወይም ኃይል ያላቸው መገልገያ መሆኑ ጥርጥር የለውም። ሁሉም ሚዲያ “የሕዝብ” መሆናቸውን ቢገልጹም ፍጹም ነጻና ገለልተኛ ሆነው አይታዩም። ወደ አገራችን ሚዲያ ስንመጣ...