የፓርቲዎቹ ውይይትና ድርድር ተስፋ የለውም!
• ነገር የተበላሸው፤…መንግስት፣ “ዘበኛ” እንዲሆንልን ሳይሆን፣ “ጌታ” እንዲሆንብን የተስማማን ጊዜ ነው። • የአገራችን ፖለቲካ – “ለመጣላት መስማማት”! • ስልጣን የያዘ፣ የአገሬው ጌታ ይሆናል። እዚህ ላይ ውይይትና ክርክር የለም። ብዙዎቻችን የተስማማንበት ጉዳይ ነው (“አገራዊ መግባባት”...
ዘረኝነትን እንጠየፍ፤ ሰብአዊነትን እናስቀድም !!
• ነገር የተበላሸው፤…መንግስት፣ “ዘበኛ” እንዲሆንልን ሳይሆን፣ “ጌታ” እንዲሆንብን የተስማማን ጊዜ ነው። • የአገራችን ፖለቲካ – “ለመጣላት መስማማት”! • ስልጣን የያዘ፣ የአገሬው ጌታ ይሆናል። እዚህ ላይ ውይይትና ክርክር የለም። ብዙዎቻችን የተስማማንበት ጉዳይ ነው (“አገራዊ መግባባት”...
ታዋቂው ድረገጽ ጎግል የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ስልጣናቸውን ያስረከቧቸውን አዲሱን ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን ለማስገደል ሲያሴሩ ነበር በሚል ባለፈው እሁድ ያሰራጨው ሃሰተኛ መረጃ፣ ብዙዎችን እያነጋገረ መሆኑ ተዘግቧል፡፡ በድረገጾች አማካይነት የሚሰራጩ ሃሰተኛ ዜናዎችን እየተከታተለ እንደሚያጠፋና...
መምህሩ፣ በተመሳሳይ ጥፋት በተወሰደበት የዲስፕሊን ርምጃ ተባርሮ የተመለሰ ነው፤ ኦርቶዶክሳውያን ተማሪዎች፣ የእምነት ነጻነታቸው እንዲከበር አቤቱታ አቅርበዋል፤ “በነጻነት መማር አልቻልንም፤ የእምነት ነጻነታችን ይከበር፤ የሕግ ከለላ ይሰጠን!” በጅማ ዩኒቨርስቲ መምህራን ኮሌጅ፣ የኹለተኛ ዓመት የእንግሊዝኛ ቋንቋ ተማሪ...
በቀጣይ ቀጠሮ ውሳኔ ላይ ይደርሳሉ ተብሎ ይጠበቃል http://amharic.voanews.com/a/eprdf-and-opposition-negotiation-discussion-3-9-2017/3757261.html ኢህአዴግና ተቃዋሚዎች በ4ኛ ቀን ቀጠሮአቸው በድርድር ስነ ምግባር ደንቡ ላይ ባደረጉት ውይይት ማን ያደራድር በሚለውና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ሰፊ ክርክር አድርገው ባለመስማማታቸው በይደር ለቀጣይ ቀጠሮ...
ለኢትዮጵያ እነማን ምን ዋሉባት ወይም ዋሉላት? ከዓለሙ ተበጀ ከ1928 እስከ 1933 ባለው ጊዜ ኢትዮጵያ ከጣሊያን ወረራ ጋይል ጋር ያካሄደችው ጦርነት በዓለም አቀፍ ደረጃ ያለው የቀለም ፍትጊያ በግልጽ አፍጥጦ እንዲያይ አድርጓል። ቀድሞውኑም አድዋን ትከትሎ ዋናዎቹ...
Chairman Smith on the hearing: “Ethiopia has long been an important ally, providing effective peacekeepers and collaborating in the War on Terror. However, increasingly repressive policies have diminished political space and threaten to radicalize...