Advertisements

Monthly Archive: April 2017

0

“…እስቲ እናየዋለን !”

የባቢሎን አነሳስና አወዳደቅ፤ የከተሜነት ፈተናና “መዘዝ” • የባቢሎን ስልጣኔና የባቢሎን ቋንቋ፤ “ሃጥያት እና ቅጣት” ናቸው? • ቴክኖሎጂ መፍጠር፣ ከተማ መመሥረትና ሰማይ ጠቀስ ሕንፃ መገንባት፣ ሃጥያት ነው? ከአዳምና ከሔዋን አስገራሚ ታሪክ፣ መጨረሻው አላማረም። ዓለምን ከዳር...

Advertisements
0

የኮሚሽኑ ሪፖርት ላይ ክርክር

ኮሚሽኑ እንደሚለዉ ለተቃዉሞ ዋና ዋና ከሚባሉት ምክንያቶች ቀዳሚዎቹ ሥር የሰደደ የመልካም አስተዳደር ችግር፤ የመብት ጥሰት፤የሥራ አጦች መብዛት፤ የልማት መርሐ-ግብሮች መታጠፍ፤ኦሮሚያ በአዲስ አበባ ላይ ያለዉ ሕጋዊ ጥቅም አለመከበር፤ የወልቃይት ጠገዴ አካባቢ አስተዳደር በትግራይ ሥር መሆን...

0

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የዘነጋቸው የቤት ሠራተኞችና መብቶቻቸው

በኢትዮጵያ የወራትና ቀናት አቆጣጠር ሚያዝያ 23 ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ የሠራተኞች ቀን የሚከበርበት ነው፡፡ ይህ ዕለት በጥንት አዋማዊ አውሮፓውያን ዘንድ የበጋው መንፈቅ አንድ ብሎ የሚጀምርበት ስለሆነ የፈንጠዝያ ቀናቸው ነበር፡፡ ‘ሜይ ዴይ’ ብለውም ይጠሩታል፡፡ ከሶሻሊዝም...

0

የሥነ ዜጋና ሥነ ምግባር ትምህርቱ ውድቀት፤ “ተማሪዎች የብሄራዊ አገልግሎት ቢሰጡ (National Service) ” ከመፍትሄው ሃሳቦች አንዱ ሆኗል

የሥነ ዜጋና ሥነ ምግባር ትምህርት ከአምስተኛ ክፍል ጀምሮ እስከ ዩኒቨርሲቲ  ድረስ መሰጠት ከጀመረ ከአሥር ዓመታት ያላነሰ ጊዜ አስቆጥሯል፡፡ በእነዚህ ዓመታት ግን ትምህርቱ በተማሪዎች ላይ ያመጣው ለውጥ እዚህ ግባ የሚባል አልሆነም፡፡ ትምህርቱ ሲታቀድ ብቁ፣ አገር...

0

ሒልተንን ለመሸጥ በወራት ጊዜ ውስጥ ጨረታ ሊወጣ ነው

  በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ባለአምስት ኮከብ ሆቴል የነበረውን ሒልተን ሆቴል ለመሸጥ፣ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር ከሦስት ወራት በኋላ ጨረታ ያወጣል ተብሎ እየተጠበቀ ነው፡፡ በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ ከአሥር ያላነሱ አገር በቀልና ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች እየተጠባበቁ መሆኑ...

0

ሙገር ሲሚንቶ በኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ችግር ተማርሬአለሁ አለ

አንጋፋው የሲሚንቶ አምራች የሆነውና በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሥር የሚተዳደረው የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ፣ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ችግር በምርታማነቱ ላይ ትልቅ ሳንካ እንደፈጠረበት አስታወቀ፡፡ በተደጋጋሚ የሚገጥመው የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ ሲሚንቶ በማምረት ላይ ተፅዕኖ መፍጠሩንና ማሽኖች ለብልሽት...

0

ባለቤቱ ያልታወቀው የኦሮሚያ በፊንፊኔ/አዲስ አበባ ላይ ያለውን ልዩ ጥቅም ለመወሰን የወጣ አዋጅ (ረቂቅ)

የኦሮሚያ ክልል በፊንፊኔ/አዲስ አበባ ላይ ያለውን ሕገ-መንግስታዊ ልዩ ጥቅም ለመወሰን የወጣ አዋጅ (ረቂቅ) ለአዲስ አበቤውስ ጥቅም የሚቆመው እና የሚናገረው ማነው? አዋጅ ቁጥር______ 2009 – የኦሮሚያ ክልል በፊንፊኔ/አዲስ አበባ ላይ ያለውን ሕገ-መንግስታዊ ልዩ ጥቅም ለመወሰን...

0

“ቁስሌ ዝም ብሎ የሚጠፋ አይደለም። የደረሰብኝ ጉዳት ስጋ ሲጠግብ የሚረሳ አይደለም ”

“ማከናውነው ሥራዬን ነው፤ሙገሳና ጭብጨባ ብዙም አልሻም”ኦባንግ  “… እህታችን ታሪኳን ስትነግረኝ፣ ለፍትህ እንደምትመጥን አመንኩ” ኦባንግ “… የተረሳሁ ነበርኩ፡፡ የደረሰብኝ ግፍ ጠባሳ የሚያልፍ መስሎ አይታየኝም ነበር። ግን ብርሃን ሆነልኝ። በየትኛውም ወቅት ልረሳው የማልችለው ኦባንግ ሜቶ ችግሬን...