በየነ ጴጥሮስ- በጂ 7 ስብሰባ ሶማሊያ፣ ሱዳን፣ ኤርትራ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ይጋበዙ? ‘ ኢትዮጵያ ከጥንት ጀምሮ የተከበረ ቦታ አላት’

“በሙሰኝነትና በአድልዎ የተጨማለቀ፣ ሕዝቡን በእጅጉ ያሳዘነና በዚህም ምክንያት ትልቅ አመፅ የተነሣበት መንግሥት ‘ሰላማችን፣ ዴሞክራሲያችን’ እያለ ለማውራት የሞራል ብቃት የለውም… ኢትዮጵያን ‘ታላቅ አድርገናታል’ የሚሉት ነገር ቀልድ ነው፤ ኢትዮጵያ ቀድሞም ታላቅ ሃገር ነበረች” ሲሉ ፕሮፌሰር በየነ የጠ/ሚ ሃይለማርያም በጂ 7 ስብሰባ ላይ መገኘታቸውን አስመልክቶ ተጋኖ ቀረበ ስለተባለው ፐሮፓጋንዳ አስተያየታቸውን ሰጡ።

አክርረው የተናገሩት የመደረክ ሊቀመንበር ” ሲነገረው፣ ሲመከር የማይሰማ” ሲሉ ኢህአዴግን አበሻቅጠውታል። ኢትዮጵያ ከሊግ ኦፍ ኔሽን ጀምሮ ታላቅ የሆነች፣ የተከበረችና የታፈረች አገር መሆኑንን ተናግረዋል። አያይዘውም ከቀጠናው በጂ 7 ስብሰባ ላይ ሶማሌ፣ ሱዳን፣ ኤርትራ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ይጋበዙ? ውይስ …. ሲሉም ግብዣው የፕሮፓጋንዳ ፍጆታ ብቻ መሆኑን አመልክተዋል።

 

በየነ ጴጥሮስ- በጂ 7 ስብሰባ ሶማሊያ፣ ሱዳን፣ ኤርትራ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ይጋበዙ? ወይስ? ‘ ኢትዮጵያ ከጥንት ጀምሮ የተከበረ ቦታ አላት’

 

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s