የኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኝ እና ተጫዋቾች  ደጋፊዎችን ይቅርታ ጠየቁ

ኢትዮጵያ ቡና በዘንድሮው የውድድር ዘመን ጥሩ ያልሆነ ውጤት ምጣቱን ተከትሎ የክለቡ አሰልጣኝና ተጫዋቾች ደጋፊውን ይቅርታ ጠይቀዋል። በ2009 የውድድር ዘመን ያልተሳካ ሊባል የሚችል የውድድር ዘመን ያሳለፉት ቡናማዎቹ እንዳለፉት አመታት ሁሉም ዘንድሮም በቀጣይ አመት በአፍሪካ መድረክ ሊያሳትፋቸው የሚችለውን ውጤት ማስመዝገብ ሳይችሉ ቀርተዋል፡፡ ይህንን ተከትሎ ከክለቡ ደጋፊዎች በርከት ያሉ ወቀሳዎች እየተሰሙ ይገኛሉ፡፡

via የኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኝ እና ተጫዋቾች  ደጋፊዎችን ይቅርታ ጠየቁ — ኢትዮአዲስ ስፖርት

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s