“ለሕግ የበላይነት ትኩረት ሲነፈግ ሕገወጥ ድርጊቶች የበላይ ይሆናሉ “

ethiopian_forest_coffee

…. ለሕግ የበላይነት ትኩረት ሲነፈግ ሕገወጥ ድርጊቶች የበላይ ይሆናሉ፡፡ በዚህም ሳቢያ የመንግሥት አሠራር ግልጽነት አይኖረውም፡፡ ግልጽነት በሌለበት ደግሞ ተጠያቂነት አይኖርም፡፡ በደካማ መንግሥታዊ መዋቅሮች ውስጥ የተሸሸጉ ሙሰኞች ኢንቨስተሮችን አላሠራም ማለታቸው አይቀሬ ነው። የተሽመደመደው ቢሮክራሲም እንክትክቱ ሊወጣ ይገባል። ችግሮች ሲፈጠሩ እየተንቀረፈፈ ግራ የሚያጋባ ሳይሆን፣ በፍጥነት ምላሽ መስጠት የሚችል አሠራር መዘርጋትና ለዚሁ የሚመጥን ፈጻሚና አስፈጻሚ መሰየም ይገባል፤ ጊዜውም ግድ ይላል። እንዲበራከቱልን የምንሻቸውን ልማታዊ ባለሀብቶቻችንን እንዴት እያስተናገድናቸው፤ አያያዛችንስ ምን እንደሚመስል ቢፈተሽ፤ ቢመረመር መልካም ነው።…. አስፈንጣሪውን በመጫን ሙሉውን ከፒድኤፍ ፋይል ያንብቡ ርዕስ የተቀየረ ለሕግ የበላይነት ትኩረት ሲነፈግ ሕገወጥ ድርጊቶች የበላይ ይሆናሉ

አይጋ ፎረም

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s