የመቐለ የአጣዳፊ ተጠቅማጥ/አተተ/ ጉዳይ እንዴት ነው

ashenda

… ወቅቱ ደግሞ በሴሜኑ የሀገራችን ክልል በተለይም በትግራና በሰቆጣ በድምቀት የሚከበረው የአሸንዳ በዓል የሚከበርበት ወቅት ስለሆነ ጉዳቱ ከፍተኛ ነው፡፡ ስለሆነም ሁሉም የሚመለከተው አካል ሊረባረብ ይገባል፡፡
የስራ ኃላፊዎችም ይፈተሹ፤ ይታገዙ፡፡ የስራ ኃላፊዎችም ድግፍ እንዲደረግላቸው ለሚመለከተው አካል ሁሉ ይጠይቁ እነሱ ካላሳወቁ ሌላው ኃላፊ እንደተራው ህዝብ ከሚድያ ይሰማው እና መደናደናገጥ ይፈጠራል፡፡ በክልሉ ውስጥ ያሉ የመንግስት ኃላፊዎች ብቻ ሳይሆን ለሌላም የሚተርፉ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች የሚመሩ ታታሪ መሪዎች እንዳሉ ይታወቃል፡፡ የነሱም ድጋፍ ይጠየቅ፡፡ ለጥምቀት ያልሆነ ቀሚስ ይበጣጠስ አሉ ቄሶች እንደሚባለው እነዚህ አቅሞችም ማንቀሳቀስ ያስፈልጋል፡፡

ሙሉውን ከአይጋ ፎረም እዚህ ላይ ያንብቡ የመቐለ የአጣዳፊ ተጠቅማጥ / አተተ /ጉዳይ እንዴት ነው

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s