በግብር ስም የሚካሄድ ኪራይ ሰብሳቢነት

Image result for rent seekers

…. በዚህ የጥሎ ማለፍ ውድድር ውስጥ መቻቻል የሚባል ነገር ከቶውንም ሊታሰብ አይችልም፡፡ ታዲያ ውድድሩ በዴሞክራሲያዊ ሥርዓታችን ውስጥ የተንሰራፋ ከሆነ፤ ፖለቲካው ራሱ የዜሮ ድምር ጨዋታና ፀረ- ዴሞክራሲያዊ ከመሆን የዘለለ ዕጣ ፈንታ ሊኖረው የሚችል አይመስለኝም፡፡ በመሆኑም በዴሞክራሲያዊ ሥርዓታችን ውስጥ እንዲህ ዓይነቱ የዜሮ ድምር ውጤት የጥሎ ማለፍ የንግድ ውድድር እንዲዘጋ፣ በአስተሳሰቡ ውስጥ ያሉ ግለሰቦች እጆቻቸው ሊሰበሰብ የሚገባ ይመስለኛል፡፡ አሊያ ግን በሰበብ አስባቡ አንድ የሚያነጋግር ጉዳይ በተፈጠረ ቁጥር በኪራይ ሰብሳቢነት አባዜ መታመሱ በማንኛውም መስፈርት ትክክል ሊሆን አይችልም፡፡ የኪራይ ሰብሳቢነትን አስተሳሰብና ተግባር የህዝቡን ሃብት ከመዝረፍ ጋር በቀጥታ የሚገናኝ ነው፡፡ እርግጥም የዘረፋ ድርጊትን ከኪራይ ሰብሳቢነት ለይቶ መመልከት አስቸጋሪ ይመስለኛል፡፡ ምክንያቱም አንድ ግለሰብ ሊኖረው የሚችለው የመዝረፍ ዕድል ሌላውም እኩል በሆነ ሁኔታ ሊያገኘው ስለማይችል ነው፡፡…. ፎቶ ከዝግጅት ክፍሉ የተጨመረ

በግብር ስም የሚካሄድ ኪራይ ሰብሳቢነት

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s