አባባ ተስፋዬ በ94 ዓመታቸው አረፉ

መልካም አባት – የሁሉም ለጆች አባት፣ ውብ ባለሙያ ፣ ትሁት፣ ሽቁጥቁጥ፣ አምላክ በዘላለም ምህረቱ ነፍስዎን በገነት ያሳርፍልዎ ዘንድ እንመኛለን። ስላገለገሉን እጅግ እናመሰግንዎታለ!!

 

አባባ ተስፋዬ

መከራ ይምከረን!! 
ጥላ መታረቂያ 
ማረፊያ የሚሆን ዋርካውና ግራር 
ግርማዋ እያለቀ ባዶ ቀረች ሃገር።

አለቁባት ደጎች
አለቁ ቀናዎች
ያቀኑን ያለሙን
አለቁ ተስፋዎች ።

ከእንግዲህ ምን ቀረን? 
የሚያቃና አባት ተግሳፅ የሚቸረን
የለንም መካሪ መከራ ይምከረን።
ሱ አ።

ግጥሙ የተወሰደው  Surafel Ayele

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s