የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ሲነሳ፤ የፍተሻ ኬላዎች ቁጥር ወደ 303 አደገ፣ ኮማንድ ፖስቱ አልፈረሰም

7737 ተከሰዋል፤ በ3 ክልሎች 709 ሸማቂዎችንና የታጠቁ ሀይሎች ተይዘዋል፣ 97 አዳዲስ በድምሩ 303  የፍተሻ ኬላዎች አሉ  ሰሞኑን የአስቸኳይ አዋጁ ጊዜ መጠናቀቅ ተከትሎ የተለያዩ አስተያየቶች ሲሰጡ ነበር። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ቢነሳም መሰረታዊ የሚባሉት የመሰብሰብ፣ የመቃወም፣...

Advertisements