”የነፍሰ ጡሯ ባለቤቴን የሲፈንን አስክሬን ከሌሎች ሰዎች አስክሬን ጋር በአንድ ድንኳን ውስጥ አየሁ”
VIA BBC Amharic – በርካቶች የዘንድሮውን የኢሬቻ በዓል በተሰበረ ስሜት ነው የሚያከበሩት። ከነዚህም መካከል አብዲሳ ቦረና ይገኝበታል። መስከረም 22/2009 ዓ.ም አብዲሳ ከነፍሰ-ጡሯ የትዳር አጋሩ ሲፈን ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ የኢሬቻን በዓል ለማክበር ወደ ቢሾፍቱ አቀና።...
ዘረኝነትን እንጠየፍ፤ ሰብአዊነትን እናስቀድም !!
VIA BBC Amharic – በርካቶች የዘንድሮውን የኢሬቻ በዓል በተሰበረ ስሜት ነው የሚያከበሩት። ከነዚህም መካከል አብዲሳ ቦረና ይገኝበታል። መስከረም 22/2009 ዓ.ም አብዲሳ ከነፍሰ-ጡሯ የትዳር አጋሩ ሲፈን ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ የኢሬቻን በዓል ለማክበር ወደ ቢሾፍቱ አቀና።...
“በዘንድሮው የኢሬቻ በዓል ላይ የታጠቀ የመንግሥት ኃይል እና ባለስልጣናት መንግሥትን ወክለው አይገኙም” ቢቢሲ ”መሳሪያ የታጠቀ ፀጥታ አስከባሪ ኃይል በበዓሉ ስፍራ አይገኝም” ኦሮሚያ ክልል ከወዲሁ የሚቃረኑ መረጃዎች እየወጡ ነው፤ በዘንድሮው የኢሬቻ በዓል ላይ የብሄራዊ ደህንነትን...
Via – BBC – Amharic – ኢንተርኔትን መዝጋት የመረጃ ተደራሽነትን እና የመናገር ነፃነትን በማወክ የዜጎችን መሰረታዊ መብቶች ይጥሳል ያለው ተቋሙ፤ ቁርጥ ያለ መረጃ እንደልብ የማይገኝ መሆኑ የእርምጃውን ምጣኔ ሐብታዊ ዋጋ ማስላትን አዳጋች እንደሚያደርገው ያምናል።...
Via aljazeera- Yemeni delegation accepts the resolution that was passed in a compromise between Western powers and Arab countries. Yemeni delegation accepts the resolution that was passed in a compromise between Western powers and...
A Japanese newspaper reported that the United States and North Korea are considering informal talks in Norway in October . The Asahi Shimbun newspaper… The post North Korea talks scheduled in Norway appeared first...
መስከረም 15/2010 ወቅታዊ ሁኔታን አስመልክቶ ከኦሮሚያ ክልል ሁሉም ዞኖች የተዉጣጡ አባ ገዳዎች እና የሀገር ሽማግሌዎች የተሳተፉበት የሰላም ኮንፈረንስ በፊንፊኔ የኦሮሞ ባህል ማዕከል ተካሂዶ ነበር፡፡ በዚህ መድረክ ላይ የኢትዮጵያ አንድነት እና የህዝቦች አብሮነትን በተመለከተ የኦሮሚያ...
(ስንታየሁ ግርማ – Sintayehu girma76 @gmail.com) የዕረፍት ሰዓታችን የሻይ ከሚባል የቡና ቢባል የተሻለ ነው፡፡ ምክንያቶቹም፡- 1. ለአለም ዲሞክራሲ እውቀት ፍልስፍና መስፋፋት ካደረገው አስተዋፅኦ አንፃር እ.ኤ.አ. በ1964 በአሜሪካ የላብአደሩ ተደራዳሪዎች “እርስዎ የቡና እረፍት ይስጡና የሚሠጡትን...
(በቀለ ሹሜ) 1) የአጭበርባሪ ፖለቲካ ታሪክ ከገዢነት ታሪክ ጋር የተያያዘ ረዥም እድሜ አለው፡፡ በቅድመ ኢንዱስትሪ ህብረተሰቦች ዘመን ውስጥ ገዥነት በሰማያዊ መባረክ፣ ትንንቆች በፅድቅና በኩነኔ ተተርጉመዋል፡፡ ከዚያ በኋላም ተቀዳድመው የመጡት የምእራብና የምስራቅ ስርአቶች ሲፋለሙ የኖሩት...