በሕዝበ ውሳኔ – ሕዝብ መሰረቱ የሆነውን የአማራነት ማተቡን አተመ፤

Image may contain: one or more people, crowd and outdoor

መተማ ወረዳ

1.  ሽንፋ ቀበሌ – ድምፅ የሰጠ 3465
– ለነባሩ አሰተዳደር ድምጽ የሰጡ 2444/70.43%
– ለቅማንት አስተዳደር ድምፅ የሰጡ 794/22.5%
-ዋጋ አልባ የሆነ 227 /6.5%

2.  አኩሻ ራቀበሌ – ድምፅ የሰጠ 2163
– ለነባሩ አሰተዳደር ድምጽ የሰጡ 1968/91%
– ለቅማንት አስተዳደር ድምፅ የሰጡ 92/4.2%
-ዋጋ አልባ የሆነ ድምፅ 103 /6.5%
3.  ቱመት ቀበሌ -ድምፅ የሰጠ 3144
– ለነባሩ አሰተዳደር ድምጽ የሰጡ 2488/79.4%

ቅማንት

– ለቅማንት አስተዳደር ድምፅ የሰጡ 446/14.2%
-ዋጋ አልባ የሆነ ድምፅ 210 /6.7%

2)  ጭልጋ ወረዳ

-ነጋዴ ባህር ቀበሌ ወደ ነባሩ አስተዳደር ሲወስን
– ኳቤር ሎምየ ቀበሌ ድግሞ ለአዲሱ የቅማንት አስተዳደር
ድምፁን ሰጥቷል፡፡
3)  በጎንደር ከተማ

በሶስቱም ምርጫ ጣቢያ ጠቅላላ የተመዘገበ3074 ሲሆን አዚህ ውስጥ 1798 ድምፅ ሰጭዎች ለነባሩ ሲወስኑ 852ቱ ደግሞ ለቅማንት ድምፃቸውን ሰጥተዋል፡፡ 254 ዋጋ አልባ ድምፅ ነበር፡፡

ፎቶ Mesganaw Andualem

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s