በኤርትራ አስመራ ከተማ ዛሬ በድንገት በተደረገ የተቃውሞ ስልፍ ተማሪዎችና ፖሊሶች ተጋጩ።
ዋዜማ ራዲዮ- የትምህርት ቤታቸው የቦርድ ዳይሬክተር መታሰራቸውን የተቃወሙ ተማሪዎች በፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ቢሮ ዳጃፍ ስልፍ ለማድረግ ሲሞክሩ በታጣቂዎች የተኩስ እሩምታ ገጥሟቸዋል። በግጭቱ ስለደረሰው ጉዳት የታወቀ ነገር የለም። በኤርትራ ይህን መስል ስልፍ ማድረግ ፈፅሞ የማይታስብ ሆኖ...
ዘረኝነትን እንጠየፍ፤ ሰብአዊነትን እናስቀድም !!
ዋዜማ ራዲዮ- የትምህርት ቤታቸው የቦርድ ዳይሬክተር መታሰራቸውን የተቃወሙ ተማሪዎች በፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ቢሮ ዳጃፍ ስልፍ ለማድረግ ሲሞክሩ በታጣቂዎች የተኩስ እሩምታ ገጥሟቸዋል። በግጭቱ ስለደረሰው ጉዳት የታወቀ ነገር የለም። በኤርትራ ይህን መስል ስልፍ ማድረግ ፈፅሞ የማይታስብ ሆኖ...
የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) ማዕከላዊ ኮሚቴ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ባካሄደው ስብሰባው በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ እንዲማሩ የተመደቡ የኦሮሚያ ክልል ተወላጆችን በተመለከተ ውሳኔ አስተላልፏል። ኦህዴድ ተማሪዎቹ «ለደህንነታቸዉ» ሲባል በሌሎች የሀገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች እንዲመደቡ መወሰኑን...
በ 2017 ኢትዮጵያ ስሟ ከመጽሃፍ ቅዱስ ውስጥ እንዲሰረዝ ዋናውን ስራ የሰራው ኢትዮጵያዊ በኩራት ምክንያቱን ይነግረናል የኢዮጵያ ገዳዮቿ ልጆቿ እንዴት ሊሆኑ ቻሉ? ስንት ሺህ ዘመን ስንት ሺህ ወራሪዎችን አሳፍራ ፤ስንት መቶ ጦርነቶችን አካሂዳ ያልተንበረከከች፤ ተገንብታ...
ወደ ስልጣን ለመምጣት ሓውዜንን በቦንብ አስደብድቦ 2500 ንጹሐንን ያስጨፈጨፈው ፋሽስት ወያኔ በግፍ ስልጣኑ ላይ ለመቆየት ሲል በነቀምቴ ከተማ ውስጥ የሚገኙ ትግሬዎችን በመግደል [እውነት ትግሬዎች ከተገደሉ] በትግራይ ተወላጆች ላይ ጥቃት እየተሰነዘረ እንደሆነ ለማሳየት የተካነበትን ድራማ...
ስለ ወቅታዊ የሀገራችን ኹኔታና ሰላም፡- በመላ ሀገሪቱ ባሉት ገዳማትና አድባራት፣ ከጥቅምት 27 ቀን 2010 ዓ.ም ጀምሮ፣ ለኹለት ሱባዔ ጸሎተ ምሕላ እንዲደረግ ተወስኗል፤ ሰሞኑን በተለያየ ምክንያት በወገኖቻችን መካከል የተከሠተው ግጭት ተወግዶ ሙሉ ሰላምን የማስፈኑ...
ይህ “ከከፍተኛ የደህንነት ኃላፊዎች አፈትልኮ ወጣ” የተባለው መረጃ ለመጀመሪያ ግዜ የደረሰኝ ባለፈው ሳምንት ሲሆን የስልክ ቃለ ምልልስ ይህን ማያያዣ (Link) በመጫን ማዳመጥ ይቻላል። በተደጋጋሚ እንዲህ ያለ የማስጠንቀቂያና ማስፈራሪያ ስለሚደርሰኝ ብዙም ትኩረት አልሰጠሁትም። ባለፈው ሳምንት መረጃውን ያደረሰኝ...
የትኛውም የፖለቲካ እንቅስቃሴ መሪ ያስፈልገዋል። እንቅስቃሴው አብዮታዊ (revolutionary) ከሆነ የለውጥ መሪ ያስፈልገዋል። ፀረ-አብዮታዊ (reactionary) ከሆነ ደግሞ የስርዓት መሪ ያስፈልገዋል። ለስኬት ብቻ ሳይሆን ለውድቀትም መሪ ያስፈልጋል። ምክንያቱም፣ ከስኬታማ ለውጥ በስተጀርባ ውጤታማ አወዳደቅ አለ። በእርግጥ በውድቀት...
by Engidu Woldie – ESAT News A member of the European Parliament who is a fervent critic of the TPLF said current political developments in Ethiopia could lead to conflict with tremendous consequences to...