Advertisements

Daily Archive: October 9, 2017

0

አባዱላ ” በቃኝ ” እንዳሉ መኖሪያ ቤታቸውን ተቀሙ፣

ዘግይቶ እንደተሰማው አባዱላ በቃኝ ማለታቸው እንደተሰማ ይኖሩበት ከነበረው ቤት እንዲወጡ ተደርጓል። በተለያዩ ማህበራዊ ገጾችና ሚዲያዎች እንደተነገረው አባ ዱላ ባልደረቦቻቸው ቤት አርፈው በበነጋታው የሚከራይ ቤት አግኝተዋል። ከኦሮሚያ ባለስልጣኖች መካከል ተሰሚነትና ተቀባይነት ያላቸው አባ ዱላ ያስገቡት...

Advertisements
0

በአዲሱ በጀት ዓመት የአዲስ ባቡር መስመር ግንባታ የለም

የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ የህዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች ሶስተኛ የስራ ዘመን ዛሬ በንግግር ከፍተዋል። ፕሬዚዳንቱ በንግግራቸው ያለፈውን 2009 በጀት ዓመት የመንግስት አፈፃፀምን አቅርበዋል። የ2009 ዓ.ም አጠቃላይ ሀገራዊ እድገት 10 ነጥብ 9...