Advertisements

Monthly Archive: November 2017

0

ስደተኞችን ከሊቢያ በአስቸኳይ ለማስወጣት ተወሰነ

ስደተኞቹ በዋነኝነት ወደመጡበት ሃገር እንዲመለሱ ይደረጋል። ይህ እርምጃ ከሰሃራ በታች ያሉ አፍሪካውያን ስደተኞች በባርነት ሲሸጡ የሚያሳየው ቪዲዮ ይፋ መሆኑን ተከትሎ የተወሰደ ነው። via –  BBC AMHARIC Advertisements

Advertisements
0

የፈሪዎች ዓለም፦ አስራኤላዊቷ ሴትዮ እና ህወሓት 

ባለፈው አሜሪካን ሀገር የሄድኩ ግዜ (አይዟችሁ ጉራ አይደለም)፣ … ከዳላስ አውሮፕላን ማረፊያ ወደ ሆቴል በሚወስደኝ ታክሲ ውስጥ ተቀመጬ አንድ ሌላ ተሳፋሪ እስኪ መጣ እየጠበቅኩ ነው። አምስት ደቂቃ እንደጠበቅኩ አንዲት እስራኤላዊ ሴት አዛውንት መጥታ ከአጠገቤ...

0

“ኦሪት ዘ ህወሓት!” በዴዲን ዴንክ

በመጀመሪያ ህወሐት ነበር። ህወሓትም በደደቢት በበረሃ ይኖር ነበር። ህወሐትም እንዲህ አለ። “በአምሣያችን ኦህዴድን እና ብአዴንን እንፍጠር”! ህወሐትም ኦህዴድን በሻእብያ ከተማረኩ የኢትዮጵያ ወታደሮች እና ብአዴንን ደግሞ ከኢህአፖ የበረሃ ቅሬቶች አበጃቸው። በአፍንጫቸውም የህወሐትን ማንፌሥቶ እፍ አለባቸው።...

0

ድንገቴ የስደት ሙግት በቻድ 

… ዓላማው የተገን ጠያቂዎችን ማመልከቻ በአፍሪቃ መመርመር ነው። ማክሮ የሚመሯት ፈረንሳይ 3000 ሰዎች ከሁለቱ አገሮች የመውሰድ ውጥን አላት። ይህ ግን አዲስ ሐሳብ አይደለም። በጎርጎሮሳዊው 2016 ዓ.ም. አሜሪካ በተመሳሳይ መንገድ የተመረጡ 523 ሰዎችን ወስዳለች። ፕሬዝዳንት...

0

በሕወሀት ውስጥ “የሕግ የበላይነት የለም” – ወሬ ብቻ

“ሙስና አለ። በቡድን ተደራጅተህ እርስ በርስ መጠቃቃት አለ። ሥልጣን ለሕዝብ ማገልገል ከመጠቀም ይልቅ ለግል ማበልጸጊያ መጠቀም አለ። እነዚህ ምልክቶች ናቸው። ምንጩ ምንድነው የሕግ የበላይነት የለም። ተጠያቂነት የለም። ግልፅነት የለም። ግልፅነት ከሌለ ተጠያቂነት ከሌለ የሕግ...

0

ህወሀት ውሳኔዎቹን ለምን ሸሸገን? ለምሳሌ ስለኤርትራ!

ዋዜማ ራዲዮ- – በህወሀት ዝግና ምስጢራዊ የማዕከላዊ ኮሚቴ ጉባዔ የደህንነት ሀላፊው አቶ ጌታቸው አሰፋና ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል አሸናፊ ሆነው ወጥተዋል። ትዕግስትና የመግባባት ችሎታ ለሚያንሳቸው ዶ/ር ደብረፅዮን ዝቅተኛ የካድሬነት ልምዳቸው ተደምሮበት በፓርቲው ውስጥ “ምንም አዲስ ነገር...

0

የህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ የአቋም መግለጫ – ክልሉንና አገሪቱን በድያለሁ አለ፤ ከዛስ?

አመራሩ የሃሳብና የተግባር አንድነት የጎደለው፣ ፀረ ዴሞክራቴክ ተግባርና አስተሳሰብ ውስጥ በስፋት የተነከረ፣ በተልዕኮ ዙርያ በመተጋገልና በመርህ ላይ የተመሰረተ አመራር የማይሰጥ፣ ህዝብንና አላማን ከማስቀደም ይልቅ የራሱን ክብርንና ጥቅም የሚያስቀድም መሆኑ ታይቷል፡፡