የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት የፀጥታ ዕቅድ “ሰነድ” አፈትልኮ ወጣ (PDF)

በቅርቡ የተዘጋጀው የፌደራል ብሔራዊ የደህንነት ምክር ቤት የፀጥታ ዕቅድ ሰነድ በ”Addis Standard” በኩል አፈትልኮ ወጣ፡፡

በሰነዱ ውስጥ ከተጠቀሱት እጅግ በጣም አሳፋሪና አስፈሪ ከሆኑ የተግባር ዕቅዶችና ግቦች ውስጥ፦

  • ​ለግጭት ችግር ይፈጥራሉ በተባሉ አከባቢዎች የክልሎች የፀጥታ ሃይል ከአከባቢው እንዲነሳ ማድረግ፣
  • ለግጭት የሚያነሳሱ ግለሰቦች ይሁኑ ቡድኖች መለየትና በቁጥጥር ስር በማዋል ለህግ ማቅረብ፣
  • በተለያየ መንገድ ህብረተሰቡን ለጦርነት የቀሰቀሱ፣
  • በህዝቦች መተማመን እንዳይኖር ፀረ-ህዝብ ቅስቀሳዎችን ያካሄዱ ጥፋተኞችን፥ ወንጀለኞችንና አሸባሪዎችን መለየትና መቆጣጠር፣…እና የመሣሠሉት ተካትተውበታል፡፡ 

በብሔራዊ የደህንነት ምክር ቤቱ የተዘጋጀውን ሙሉ ሰነድ ከዚህ በታች ያለውን ማያያዣ በመጫን በ”Pdf” አውርዶ ማንበብ ይቻላል፦ 

የፌደራል ብሔራዊ የደህንነት ምክር ቤት የፀጥታ ዕቅድ (Pdf) 

 

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s