ዘሄግ – መቶ አለቃ እሸቱ እድሜልክ ተፈረዳባቸው!“እሸቱን ያየህ ተቀጣ!”
ዘሄግ (14 dec. 17) ዛሬ ዲሴምበር 15 ቀን 2017 ከቀትር በኋላ በሆላንድ ዘሄግ ከተማ የዋለው ችሎት በመቶ አለቃ በእሸቱ አለሙ አቃቤ ህግ ባቀረበባቸው የጦር ወንጀል ክስ እድሜልክ እስራት በይኖባቸዋል። በተጠቀሳባቸው ክስ በሙሉ ጥፋተኛ ተብለዋል። ከሁለተኛው አለም ጦርነት በህዋላ እንዲህ አይነት ፍርድ በሆላንድ ሃገር ሲሰጥ የመጀመርያው መሆኑን አቃቤ ህግ ተናግረዋል። በሃገሪቱ ህግ የእድሜ ልክ እስራት አመክሮ የለውም።
Read the full story here ዘሄግ – መቶ አለቃ እሸቱ እድሜልክ ተፈረዳባቸው!“እሸቱን ያየህ ተቀጣ!”
Advertisements