ዴሞክራሲያዊ የሥርዓት ለውጥ ስንል ለምንና እንዴት?

ጠገናው ጎሹ

እጅግ በጣም ቀላል በሆነ አገላለፅ ሥርዓት (system) የየራሳቸው ባሕሪና ተግባር ያላቸው አካላተ ሥርዓት (subsystems) ተደጋጋፊና መስተጋብራዊ ግንኙነት በመፍጠር ለአንድ ሙሉ (the whole) ሥርዓተ አካል (ነገር) ህልውና መሠረት የሚሆኑበት የማያቋርጥ ሂደት ነው።

ይህ ሂደት የአንድን ሙሉ ሥርዓተ አካል (the whole system) ህልውና ከማረጋገጥ አልፎ እንደአስፈላጊነቱም ለውጥና ዕድገትን ማስከተልና ማጎልበት ካለበት ሁሉም ክፍለ አካሎቹ (subsystems) የየድርሻ ተግባራቸውን በተገቢው መንገድ የማከናወን ዝግጁነታቸውና ብቃታቸው አስፈላጊነት ፍፁም ነው። ይህ ለህልውና እና ለጤናማ ለውጥ እውን መሆን ፍፁም አስፈላጊ የሆነ ሂደት በአንድ ወይም በሌላ ምክንያት ወደ ተሻለ የለውጥ እርምጃ መራመድ ይቅርና  የሥርዓተ አካሉን (the whole system) ህልውና እንዳለ ለማቆየት ቢሳነው የሚከተለው ውጤት  ምን ያህል አስከፊ እንደሚሆን ለመገንዘብ የጤናማ አእምሮ እና አስተሳሰብ ባለቤት መሆን ብቻ በቂ ነው። [ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ] ዴሞክራሲያዊ የሥርዓት ለውጥ ስንል ለምንና እንዴት

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s