ኢሳያስ ምን እያሉ ነው?

የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፉወርቂ የግብጽና የአረብ ኢሚሬትስ የጦር ሃይሎች ሳዋ ሰፍረዋል መባሉን ያጣጥላሉ። ተቀማጭነቱ አዲስ አበባ ያደረገው የአልጀዚራ ቴሌቪዥን ዘጋቢ ያሰራጨው ዜና የፈጠራ መሆኑንን ይናገራሉ። አልጀዚራ ሆን ብሎ ከሀወሃት ጋር በመሞዳሞድ ዜናውን አየር ላይ እንዳዋለው ደጋገመው አንስተዋል። የአልጃዚራ አዘጋጅ አዲስ አበባ ሲገባ የተደረገለትን አቀባበልም እንደ አንድ ማሳያ ያሳያሉ፤

የአሜሪካ ሬዲዮ ይህንን ይላል

ፎቶ – የአልጀዚራ አዲስ አበባ ሃላፊ Mohammed Taha Tewekel አዲስ አበባ ሲገቡ እነ አቶ ስብሃት አቀባበል ሲያደርጉ

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s