አስለቃሽ ምስክርነት – አገሪቱ ውስጥ ምን እየሆነ ነው?

… አካል ጉዳተኞች፣ አይነስውራን፣ የራሳቸውን ሰውነት እንኳ መታጠብ የማይችሉ አቅመ ደካማ ሽማግሌዎች…. በተለያዩ ወንጀሎች ታስረው ይገኛሉ፡፡ ምግብ እንኳ አንስተው መብላት የማይችሉ አሉ፡፡ እነዚህ ሰዎች ቢወጡም ተጨማሪ ወንጀል መስራት የሚያስችላቸው አካላዊ ብቃት ያላቸው አይመስሉም፡፡

የሰሜን ሸዋ የደብረ ብርሃን አካባቢ የቅንጅት ተመራጭ …. በወቅቱ በቅንጅት ምክንያት “ወንጀል ሰርቷል” ተብሎ ነው ወደ ማረሚያ ቤቱ የገባው፡፡ ይህ ሰው በዊልቼር ነው የሚሄደው፡፡ እግሩ አይሰራም፡፡ ከ10 ዓመት በላይ ታስሯል፡፡

አንድ ልጅ ደግሞ በኦነግ ምክንያት ነው የታሰረው፡፡ ሁለት አይኖቹ አያዩም፡፡ መራመድ አይችልም፡፡ ከ12 ዓመት በላይም ነው የታሰረው። መንቀሳቀስ አይችልም፡፡ ምግብ የሚያቀብሉት፣ ሰውነቱን የሚያጥቡት፣ ወደ መኝታው የሚወስዱት ሰዎች ናቸው፡፡ …… ከ70 እና ከ80 አመት በላይ የሆኑ አዛውንቶች አሉ፡፡ እነዚህ አዛውንቶች ያለ ሰው ድጋፍ መንቀሳቀስ አይችሉም፡፡ እነዚህን ሰዎች በእስር ቤት ማቆየት ጥቅሙ አይታየኝም፡፡ ከእስር ወጥተው ቀሪ እድሜያቸውን ከቤተሰባቸው ጋር ቢኖሩ ይሻላል፡፡

ከዶ/ር መረራ ጉዲና ቃለ መጠይቅ የተወሰደ 

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s