Advertisements

Day: February 27, 2018

ታሪክ ራሱን ቧልት በሆነ መንገድ ሲደግም! – በኤርሚያስ ለገሠ

አባዱላ ራሱን ማስመረጡ ያበሳጨው መለስ ዜናዊ አባዱላ ስብሰባውን አቋርጦ ወደ አዲሳባ እንዲመጣ ያደርገዋል።በማስፈራራት አለማየሁ አቶምሳን በአስቸኳይ እንዲተካ ይነግረዋል። ውሃ የገባ ፀጉራም ውሻ የሆነው አባዱላ በውስጡ ቂም ቋጥሮ ወደ አዳማ በመመለስ ” ራሴን አግልያለሁ አለማየሁ አቶምሳ ሊቀመንበር እንዲሆን አቅርቤያለሁ!” ይላል።ለጥቂት ሰአታት… Read More ›

Advertisements

ለውጥ እና ሞት ለህወሓት አንድ ናቸው! ቀድሞ መጥፋት ወይስ ማጥፋት…?

ስዩም ተሾመ – በኦህዴድ እና ብአዴን የተጀመረው የለውጥ እንቅስቃሴ በህወሓት ላይ ቀጥተኛ የሕልውና አደጋ ጋርጧል። የኦሮሞና አማራ ሕዝቦች እኩልነት እና ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ሲረጋገጥ ተጎጂ የሚሆኑት የህወሓት አባላት እና ደጋፊ ልሂቃኖች ናቸው። ምክንያቱም የህወሓት አባላትና ደጋፊ ልሂቃን ከድርጅቱ ጋር ባላቸው አድሏዊ ግንኙነት… Read More ›

ከዶ/ር አብይ አህመድ ጋር ስሰራ የማልወዳቸው 5 ነገሮች – “ስትሞት ታርፋለህ”

ዶ/ር አብይ እረፍት የሚባል ነገር አይገባውም፡፡ እረ እንደውም ያስቀዋል፡፡ ምን ሰረትህ ነው የምታረፈው?? ‘’ስትሞት ታርፋለህ’’ ይልሀል፡፡ አስታውሳለው እሱ የሰራበት 4ቱም (እኔ በቅርበት የማቃቸው) ተቋማት ውስጥ የስራ መውጫ ሰአት ማታ 2 ሰአት ነው፡፡ በዚህም ገና ወደ ተቋማቸው ለመቀጠር ስትመጣ መጀመሪያ የሚነገርህ… Read More ›

በውጭ ምንዛሪ እጥረት ሳቢያ የነፍስ አድን መድኃኒቶች ጥቁር ገበያ ደርቷል

ለካልሺየም እጥረት በመርፌ መልክ የሚታዘዘው ካልሺየም ግሉኮኔት፣ ለልብ ህመም የሚታዘዘው ፕሮፕራኖሎል ከገበያ ከጠፉ ሰነባብተዋል፡፡ የደም መርጋትን ለማስወገድ በመርፌ የሚታዘዘው ሄፓሪንና ኢኖክዛፓሪን አንድ መርፌ በጥቁር ገበያ 300 ብር መድረሱንም ሰምተናል፡፡ የአፍንጫ መታፈንን ተከትሎ የሚታዘዘው ስዊዘርላንድ ሠራሹ ኦትሪቪን ናሳል ድሮፕ ቀደም ሲል… Read More ›

የደኢህዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ የአቋም መግለጫ

የደኢህዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ላለፉት 24 ቀናቶች ስብሰባ ኣካሄዷል። የማዕከላዊ ኮሚቴው ስብሰባ የተካሄደው በአብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ ስርዓታችን እና አጠቃላይ ሃገራዊ ህልውናችን ከፍተኛ አደጋ ላይ በወደቀበትና ይህንኑ መሰረት ያደረገው የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው እያጋጠሙን ባሉ ፖለቲካዊና ሃገራዊ ችግሮች ዙሪያ ባደረገው ግምገማ አጠቃላይ መስማማት በመፍጠር… Read More ›

ቃለምልልስ ክፍል 2 -“በዚህ ህዝብ ተማምነን ማድረግ የሚገባንን ነገር ያለ ፍራቻና መሸማቀቅ አድርገነዋል፤እስከመጨረሻው በሕዝባችን አናፍርም “

  እኔ ዛሬ ብወድቅ ብቻዬን አልወደቅኩም፤ ህዝብን አስከትለን ስለሆነ የምንቀመጥበት መቀመጫ የህዝባችን ማንነት እንጂ የግላችን አይደለም፡፡ የእኔ መውደቅ መድከም ለዚህ ህዝብ የሚያመጣዉ ተጽእኖ አለ፡፡ ስለዚህ በጥንቃቄ መስራት ያስፈልጋል፡፡ በመደጋገፍና በመተጋገዝ መስራት ያስፈልጋል፡፡

የለማ መገርሳ ቃለ ምልልስ “የተሰጠንን ዕድል በአግባቡ ካልተጠቀምንበትም መውደቅ ሊመጣ ይችላል”

እንደግለሰብ ወንበር በመመኘት ብቻ ህዝባችን ዋጋ የከፈለበትን ጉዳይ ከግብ እናደርሳለን ብለን ማሰብ አይቻልም፡፡ በይበልጥ የት ሆነን ብንሰራ ህዝቤ ዋጋ የከፈለበትን ከግብ አደርሳለሁ ብሎ በማሰብ እንጂ፡፡ ለእኔ ትልቁ ስኬት ዋጋ ከፍለን እዚህ ያደረስነዉን ትግልና በኦሮሚያ የተጀመረውን ሁሉን አቀፍ ትግል ከግብ ማድረስ… Read More ›

የጸጥታ ሃይሎች ” አስፈላጊውን ሁሉ” እርምጃ እንዲወስዱ ታዘዘ

በነቀምቴ እና በደንቢ ዶል የተከሰተውን የህዝብ ተቃውሞ መነሻ በማድረግ የኮማንድ ፓስት ሰክሬታሪያት ዛሬ ለጸጥታ ሃይሎች መመሪያ አስተላለፈ። በዚሁ መግለጫ መሰረት አዋጁን በሚጥሱ ላይ አስፈላጊ የተባለውን ርምጃ ሁሉ እንዲወሰዱ አዟል። በነቀምቴ ሰዎች መጥይት መመታታቸውና ቁጥሩ በውል ያልተገለጸ ጉዳት መድረሱ ይታወቃል።