“በተለመደው የህግ አግባብ የሚፈጽም የፌደራልና የክልል መንግስት የለም” ጠ/አቃቤ ህግ ጌታቸው አምባዬ ” ጋዜጠኞች አዋጁን አሳለፉት”

ጠቅላይ አቃቤ ህግ ጊታቸው አምባዬ አሁን በአገሪቱ በተለመደው አግባባ ህግ የሚያስከበር የፌደራልና የክልል መንግስት የለም። በዚህም ምክንያት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ታውጇል ሲሉ ወታደራዊ አገዛዝ መኖሩን በማመን ደረጃ ማብራሪያ ሰጡ። በአገሪቱ ህግ የለም የሚባልበት ደረጃ...

Advertisements