Advertisements

Daily Archive: March 4, 2018

0

የግንባራችሁ ሊቀመንበር ‹‹ምርጫ›› የእናንተ ጉዳይ ብቻ አይደለም

አንባቢ  በገነት ዓለሙ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ሥልጣናቸውን በገዛ ፈቃዳቸው እንደሚለቁ ካስታወቁ እነሆ እሑድ ሲመጣ (ይህን ጽሑፍ የምታነቡት እሑድ ነው ብዬ ነው) 18ኛ ቀን ሆነ፣ በዚህ ምክንያትም ባይሆን፣ ከዚህ ጋር ግንኙነት ይኑረውም አይኑረውም፡፡ Advertisements

Advertisements
0

የቄሮ – አዋጅ!!

በስትራቴጂ የተቃኙ የትግል ስልቶች የተነደፉ ሲሆን የመጀመሪያው ዙር የግብይት ተዓቅቦና የስራ ማቆም አድማ ይሆናል። ይህም በመላ ሃገሪቱ የካቲት 26 እስከ ረቡዕ የካቲት 28, 2010 ድረስ የሚቆይ ይሆናል።

0

ሩሲያ ለኢትዮጵያ የኑክሌር ማዕከል የመገንባት ዕቅድ እንዳላት አስታወቀች

Reporter – ሩሲያ የኑክሌር ማዕከልና በሩሲያ ሠራሽ ቴክኖሎጂ የታነፀ የምርምር ተቋም ለመገንባት ማቀዷን አስታወቀች፡፡ ሩሲያ ይህንን ዕቅዷን ያስታወቀችው ሪፖርተር ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ሰርጌ ላብሮቭ ጋር በኢሜል ባደረገው ቃለ ምልልስ ነው፡፡