ደንቡ ምን ይላል? በጨረፍታ

በፓርቲው ሕገ ደንብ የትኛውም ቦታ ሊይ ከየትኛውም ብሔራዊ ፓርቲ እጩ ተወዲዲሪ በወረፋ መቅረብ አለበት የሚል ይዘት ያለው አንቀፅ የለም፣ ባለፈው ጊዜ የዚህኛው ፓርቲ የግንባሩ ሉቀመንበር ነበር፣ አሁን ደግሞ የዚያኛው ፓርቲ ተራ ነው የሚባል ነገር የለም፣

ብሔራዊ ፓርቲዎች የየራሳቸውን እጩ ተወዲዲሪ ይዘው ይቀርባሉ የሚል በፓርቲው ውስጠ ህግ ውስጥ የለም፣ አሰራሩ እንደዛ ከሆነ እያንድንዱ ብሔራዊ ፓርቲ የየራሱን ድምፅ ለራሱ እጩ ተወዲዲሪ ከሰጠ በኋላ ውጤቱ እኩል ድምፅ ይሆንና በግንባር ደረጃ ምርጫ የሚባል ነገር ሊኖር ስለማይችል ነው፣ ምክንያቱም የሚመረጠው ሰው 4ቱም ብሔራዊ ፓርቲዎች ያቀፈው ግንባር ሊቀመንበር እንጂ የአንድ ፓርቲ መሪ ስላልሆነ፣

ሙሉውን አፈንጣሪውን የፒዲኤፍ ተጭነው ያንብቡ  eprdf-bylaw-on-chairman-election

ከአይጋ ፎረም የተወሰደ

 

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s