Advertisements

Day: April 13, 2018

የህዝቡን ቀልብ የሳበው የክቡር ጠቅላይ ሚንስትራችን ሙሉ ንግግር በትግራይ

አጭር ማስታወሻ – ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለምን? ምን እንደሚናገሩ ጠንቅቀው ያውቃሉ። ለመጀመሪያ ጊዜ ህዝብ ያጨበጨበላቸው መሪ አካሄዳቸው የአቦሰጥ ባለመሆኑ ለንግግራቸው ቀንድና ጭራ ከማውጣት ዓላማውን በመረዳት፣ በማሰላሰል አገርን በማስቀደም ስሜት እንዲነበብ ለማሳሰብ እንወዳለን። ለተርጓሚው ምስጋና!! Advertisements

Advertisements

ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የተጻፈ የግል ደብዳቤ ትርጉም

በአሁኑ ጊዜ ቄሮዎች፣ ፋኖዎች፣ ዘርማዎች እና ነብሮች በመባል ይታወቃሉ፡፡ የተለያዩ ስም ቢሰጣቸው ማንነታቸዉን አይቀይረዉም። ጽጌራዳ በሌላ በማንኛውም ስም ብትጠራም ያው የሚያውደውን ሽታዋን ጽጌረዳነቷን ይዛ ትቀጥላለች አንደሚባለው፡፡ የኢትዮጵያ አቦሸማኔ ትውልድ (ወጣቱ ትውልድ) አባላት በልቤ ጓዳ እና በህሊናዬ ውስጥ የተለዬ ቦታ አላቸው፡፡

“አሁንስ ፍትህ አገኝ ይሆን?” የዶ/ር ፍቅሩ ማሩ ደብዳቤ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ

ከህመሜ አገግሜ ይግባኝ ጠይቄ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ክሱን የቀረበውን የምስክርነት “ማስረጃ” ከመረመረ በኋላ እንኳንስ ጥፋተኛ ብሎ ሊያስፈርድ ይቅርና ለማስከሰስ እንኳን የማይችል በሚመስል መልክ ሙሉ በሙሉ ነፃ አደረገኝ፡፡