Advertisements

Day: April 21, 2018

ተረት ተረት – ሥልጣን እና ሥልጣኔ የሚሞገትበት (የሀዲስ ዓለማየሁ ተረቶች ዳሰሳ)

ቴዎድሮስ አጥላው – ሀዲስ ዓለማየሁ የኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ ምርምር ለታላቅ የረጅም ልቦለድ ጸሐፊነታቸው ቢያንስ ለግማሽ ምዕተ ዓመታት ዕውቅና ሰጥቶ እያከበራቸው ያሉ ደራሲ ናቸው። አራት ልቦለዳዊ እና ሦስት ኢ-ልቦለዳዊ ሥራዎቻቸውን ከዛሬ 60 ዓመት ጀምሮ ለሕትመት አብቅተዋል፤ ልቦለዳዊ ሥራዎቻቸው ‹ፍቅር እስከ መቃብር›… Read More ›

Advertisements

እምቢ እንበል!

ብርሃኑ አበጋዝ (ዶ/ር) በአገራችን፣ የቀበሌ ሹመኞች ያለማንም ጠያቂ ኅብረተሰቡን የሚያሸብሩበት ጊዜ ነበር፡፡ ሰዎች (በእስር ላይ ያሉት ጭምር) ያለ ፍርድ ቤት ውሳኔ በአደባባይ የሚረሸኑበት ጊዜ ነበር፡፡ አርሶ አደሮች የለፉበትን ሰብል ያለፍላጎታቸው በወደቀ ዋጋ እንዲሸጡ የሚደረግበትና ኮታ እንዲከፍሉ የሚገደዱበት ጊዜም ነበር፡፡ በደርግ… Read More ›

“ህዝቡ ድጋፍ እየሰጠዎት ያለው በለውጥ ፈላጊነትዎ ምክንያት መሆኑን ላስምርልዎት እፈልጋለሁ” አቶ ገዱ አንዳርጋቸው

በተለያዩ ክልሎች በሚያስተላልፏቸው ተራማጅ ሀሳቦች የኢትዮጵያ ህዝብ የናፈቀውን የለውጥ ፍላጎት ሲያንፀባርቁ ስለነበር ነው። ስለሆነም በእኔ እምነት ህዝቡ ድጋፍ እየሰጠዎት ያለው በለውጥ ፈላጊነትዎ ምክንያት መሆኑን ላስምርልዎት እፈልጋለሁ።

የውጭ ምንዛሪ አሳሳቢው ህመም – 16.5 ቢሊዮን ዶላር ከኢትዮጵያ እንዲሸሽ ተደርጓል

የኢትዮጵያ ኤኮኖሚ የውጭ ምንዛሪ እጥረት ይፈትነው ይዟል። ጠቅላይ ምኒስትር አብይ አሕመድ የሹማምንቶቻቸውን የውጭ ጉዞ እና ብክነትን በመቀነስ መፍትሔ ለመሻት ሐሳብ አላቸው። ገንዘባቸውን በውጭ አገራት ያስቀመጡ አሊያም ያሸሹ እንዲመልሱ እስከ መማጸንም ደርሰዋል። የመፍትሔ ሐሳቦቻቸው ለውጥ ያመጡ ይሆን?

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በጎንደር ያደረጉት ሙሉ ንግግር

ይህ ህዝብ ከሌሎች ወንድሞቹ ጋር በጋራ ለመሆን ያፈሰሰወን ደም፣ የከሰከሰውን አጥንት፣ እና የከፈለውን ወደር የለሽ መስዋእትነት የሚመጥን ዴሞክራሲ፣ ልማት፣ ፍትህ እና ሰላም እንዲያገኝ ለማድረግ መንግስት በቁርጠኘነት ይረባረባል፡፡