“አብዮታዊ ዴሞክራሲ እየተሸረሸረ ነው” ኦህዴድ የዝቅጠት ሻምፒዮና ፣ ብአዴን በዝቅጠት አዙሪት የሚዋዥቅ ተብለው ተመደቡ

ኦህዴድ – ከማንም በበለጠ መልኩ የአብዮታዊ ዴሞክራሲ አለኝታ መሆን ያለበት ድርጅት ነው፤ ነገር ግን ወደ ዝቅጠቱ እንደገባ የተመቸው ይመስላል፡፡ የመመለስ ዝንባሌም አይታይበትም፣ ይባስ ብሎ ትክክለኛ መንገድ ነው የያዝኩት በማለት የዝቅጠቱ ሻምፒዮን መሆን መርጧል፡፡

ብአዴን ከገባበት የዝቅጠት ዓዘቅት ለመውጣት ወደ ተሃድሶ እንግባ አንግባ መወሰን አቅቶት ወደፊትም ወደኋላም እያለ በዝቅጠት አዙሪት ሆኖ ይዋዥቃል፡፡ ባለበት የዝቕጠት መንገድ ልቀጥል ወይስ ወደ ትክክለኛው የአብዮታዊ ዴሞክራሲ መስመር ልመለስ የሚል ውሳኔ መወሰን አልቻለ

ህወሃት – ህወሓት በዝቅጠት ባህር ውስጥ ገብቶ ሲንፈራገጥ የነበረና ባለፉት ሁለት ዓመታት ከዚህ አዘቅት ላለመውጣት በግምገማና በጥልቅ ተሃድሶ ስም ራሱን ሲያሞኝ የህዝቡንና የአባሉን እሮሮ ጆሮ ዳባልበስ ሲል የቆየ ቢሆንም፣

ደኢህዴን – እንዲሁ ባመዛኙ ወደ ትክክለኛ የተሃድሶ ጎዳና በመግባት ላይ ያለ ቢሆንም በውስጡ ጠንካራ አንድነት እና ቁጭት ገና አልፈጠረም በተለይ ጠባብነቱ ከፍተኛ ትግል የሚጠይቅ ጉዳይ ነው፣ ስለዚ ወደኋላ የመመለስ ዓደጋም ተጋርጦበታል፣

ሙሉውን የአይጋ ፎረም ጽሁፍ አስፈንጣሪውን በመጫን ያንብቡ። Revolutionary-democracy-in-danger

 

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s