Advertisements

Month: May 2018

ለጠ/ሚኒስትር አቢይ የተላከ ጠቃሚ ደብዳቤ! – የማይታመን እውነት!

የትናንትናዋ ዕለት እጅግ ታሪካዊት ናት፡፡ ይህችን የመሰለች ታሪካዊት ቀን ትመጣለች ብሎ የጠበቀ ወይ ያሰበ ካለ በርግጥም ነቢይ መሆን አለበት፡፡ ቀኒቱ ለዘላለም ልትዘከር ይገባታል፡፡ Advertisements

Advertisements

የኢሕአዴግ መንግሥታዊ ቅርጽና ኢኮኖሚ

ኢሕአዴግ አዲስ አበባን ከተቆጣጠረ በኋላ፣ በሁለተኛው ዓመት ባወጣው የአብዮታዊ ዴሞክራሲ ዓላማዎችና ቀጣይ ተግባራት የፖለቲካና ኢኮኖሚያዊ ጉዞውን አመላከተ፡፡ በኢኮኖሚ አመራሩ ደጋፊዎችና ተቃዋሚዎች ናቸው ያላቸውንም ለየ፡፡

ኦኤምኤን – አዲስ አበባ እንደሚገባ ጁሃር መሀመድ አስታወቁ

ዛጎል ዜና – የኦሮሚያ ሚዲያ ኔት ዎርክ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጁሃር መሐመድ እሳቸው የሚመሩት የሚዲያ ተቋም ወደ አዲስ አበባ እንደሚገባ በተለይ ከዛጎል ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ አስታወቁ። ስርጭታቸው በአስር ቋንቋዎች የሚተላለፍ ሲሆን ብሄራዊ አጀንዳ ላይ ትኩረት እንደሚያደርጉም ተናግረዋል። ለጊዜው እሳቸው… Read More ›

ማኅበራዊ ግጭትና አመጽ

በሥልጣንና በሀብት የተፈጠሩ ልዩነቶችን ለማካካስና ብልጫ ለማግኘት የሚደረጉ መቀናቀኖችና ግጭቶች፣ በአንድ አገር ውስጥ ባሉ የተለያዩ ቡድኖች አጠቃላይ መስተጋብሮችና በማኅበራዊ ለውጥ ሒደቶች ውስጥ የሚንጸባረቁ የማያባሩ ጉዳዮች ይሆናሉ።

ብርሃኑ ነጋ በድንገት” አካሄድ እንቀይራለን ” አሉ አገሪቱን መልሶ ወደ ጦርነት መክተት እንደማይገባ ተናገሩ

ወቅቱን ” የቂም መወጣጫና ሂሳብ ማወራረጃ አይደለም። አዲስ አገር የመገንባት፣ አዲስ ታሪክ የመስራት ሂደት ነው። ማን ያሸንፋል፤ ማን ስልጣን ይይዛል፣ ማን ይገባል የሚባልበት አይደለም” ሲሉ ገልጸውታል። ይህንን እንዲሉ ያስቻላቸው መነሻ ሃሳብ ምን እንደሆነ ባያብራሩም “

የ”ሽብር” ክስ የተመሰረተባቸው ነጻ ሆኑ – ከዛስ? “አዲስ ነገር ሲኖር እነግራችኋለሁ” ብርሃኑ ነጋ

በሕዝብ ትግል አቶ አንዳርጋቸውን ከሞት ቅጣት የመነጨቀውን ውሳኔ ተከትሎ የፌደራሉ ጠቅላይ አቃቤ ህግ በኢሳት እና ኦ ኤም ኤን የቴሌቪዥን የሚዲያ ተቋማት፣  በተጨማሪም በዶክተር ብርሃኑ ነጋ እና ጃዋር መሀመድ ላይ የከፈተው ክስ እንዲቋረጥ በጠየቀው መሰረት ክሱ መነሳቱ ተሰማ።

እስረኞችን ማስፈታት “መሠረታዊ” የህዝብ ጥያቄ አይደለም፣ የፖለቲካ ግብ ሊሆን አይችልም!

በሕዝባዊ አመፅና ተቃውሞ አማካኝነት አብዛኞቹ ከእስር ተፈትተዋል፣ በስደት ከሚኖሩበት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ይህ የሚሆነው በሌላ ምክንያት ሳይሆን ሲጀመር ለእስርና ስደት መዳረጋቸው ስህተት ስለነበር ነው።