Advertisements

Day: May 9, 2018

አላሙዲና የሚድሮክ ወርቅ ሃላፊዎች በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ክስ ሊመሰረትባቸው ነው፤ ሕዝብ የኤሌትሪክ ሃይል ካቋረጠ በሁዋላ ፋብሪካው ታገደ

ሳዑዲ አረቢያ በሙስና ወንጀልና በሌላ ግልጽ ያለወጣ ጉዳይ እስር ቤት የሚገኙት ሼኽ መሐመድ አላሙዲ ላለፉት ሃያ ዓመታት በባለቤትነት የያዙት የለገደንቢ ሚድሮክ የወርቅ ማምረቻ ከማምረት ስራው መታገዱን የማዕድን ነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር ይፋ አደረገ። ፋብሪካው በሰውና በተፈጥሮ ሃብት ላይ ላደረሰው ጉዳት… Read More ›

Advertisements

በለገደንቢ – የሰው ልጅ ላይ ይህ ይፈጸማል!! “ነፍሰጡር ሴቶች ያስወርዳቸዋል፤ ሕፃናት ሲወለዱ ያለጭንቅላት ይወለዳሉ”

ወ/ሮ ሑጤ ደንቆ የሁለት ልጆቻቸው ሞት እንዲሁም የሴት ልጃቸው አካል መጉደል ካደርሰባቸው የሐዘን ስብራት ጋር በጉጂ ዞን ኦዶ ሻኪሶ ወረዳ ዲባ በቴ ቀበሌ ውስጥ ይኖራሉ። እኚህ እናት የመጀመሪያ ልጃቸውን ሁለት እግሯን አልታዘዝ ከማለት በተጨማሪ በኋላ የወለዷቸው ወዲያውኑ እንደተወለዱ ሞተውባቸዋል።