Advertisements

Day: May 15, 2018

Swedish doctor freed from Ethiopian prison- “I want to go home now. I’ll come home to Sweden, I promise you that,”

Fikru Maru, a Swedish-Ethiopian heart doctor, was released from prison in Addis Ababa on Tuesday. Maru’s lawyer, Hans Bagner, confirmed the news to the TT news agency early on Tuesday afternoon. Advertisements

Advertisements

ዶክተር ፍቅሩ ማሩ ከ5 አመታት እስር በኋላ ከቃሊቲ ወህኒ ቤት ወጥተዋል

የ66 አመት እድሜ ያላቸው ስዊዲናዊውው ትውልደ ኢትዮጵያዊ ዶክተር ፍቅሩ ማሩ ከ5 አመታት እስር በኋላ ከቃሊቲ ወህኒ ቤት ወጥተዋል።በቅሊንጦ ቃጠሎ በግድያ ወንጀል ተከሰው ከነበሩት 38 ሰዎች ክሳቸው እንዲነሳ ሲወሰን አራቱ በነጻ ተለቀው ቀሪዎቹ ደግሞ የፍርድ ሂደታቸው እንዲቀጥል መባሉ ይታወሳል።

አብይ በውጭ አገር የባለ ስልጣናት አካውንቶች ላይ ምርመራ እየተካሄደ መሆኑንን አረጋገጡ፤ ስራውን የማይሰራ አይቆይም

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በውጭ አገራት ባንኮች አካውንት ያላቸው የመንግስት ባለስልጣናት በአካውንቶቻቸው ላይ ምርመራ እየተደረገ መሆኑንና ለዚህም ሀገራት ትብብራቸውን እያሳዩ መሆኑንን አስታወቁ፤

ስብሃት ነጋን ጨምሮ አምስት ሹመኛች ተሰናበቱ

  አቶ ስብሃት ነጋ በፊት ለፊት ከሚታወቀው ሃላፊነታቸው በዘለለ በህወሃትም ሆነ በኢህአዴግ ደረጃ ተጽዕኖ ፈጣሪና ናቸው፤ አቶ ስብሃት አቶ መለስን በማንገስ የሚታወቁና በድርጅቱ ውስጥ ያላቸው ሚና የገዘፈ በመሆኑ በህየውት እያሉ ከሃላፊነት ይነሳሉ ብለው የሚገምቱ አልነበሩም፤

የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣኑ ዘርዓይ አስገዶም ከሥልጣናቸው ተነሱ

ለበርካታ ጋዜጠኞች ከሥራ መፈናቀል፤ ከአገር መሰደድ ምክንያት እንደሆኑ የሚነገርላቸው የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን ዋና ሥራ አስኪያጅነት ዘርዓይ አስገዶም ከሥልጣናቸው ተነሱ። አቶ ዘርዓይ በሥልጣን በቆዩባቸው ዓመታት ሦስት ብቻ በአማርኛ የሚታተሙ ጋዜጦች ነበሩ

የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ግንባር ወደ አዲስ አበባ!! አርበኛ ብርሃኑ ነጋስ ?

ግራ በመጋባት የዶክተር ብርሃኑንን ምላሽ የሚጠብቁ ግን በርካታ ናቸው፤ እነ አቶ ሌንጮ በግል እንደ ፓርቲ የፈለጉትን አቋም ማራመድ የራሳቸው ጉዳይ ቢሆንም የአርበኞች ግንቦት ሰባትን ቀለም አያሳምረውም፤