ዩናይትድ ገበያ ላይ ቢውል 4.12 ቢሊየን ያወጣል! 10 ውድ ክለቦች

ፎርብስ መፅሄት በየአመቱ እንደሚያደርገው የአለማችን ውድ ክለቦችን ይፋ አድርጓል።

የእንግሊዙ ማንችስተር ዩናይትድ ምንም እንኳን ከሰር አሌክስ ፈርጉሰን በኋላ የፕሪምየርሊጉን ዋንጫ ማሸነፍ ባይችልም የክለቡ ገቢ እና ስያሜ[ብራንድ] አሁንም በትልቅ ደረጃ እንደሚገኝ መናገር ይቻላል። ክለቡ የሚያደርጋቸው የማስታወቂያ እና የንግድ እንቅስቃሴዎች ለከፍተኛ ገቢው ተጠቃሽ ነው።

ፎርብስ መፅሄት ሁሌ እንደሚያደርገው ሁሉ የአመቱ ውዱ ክለብ በድጋሚ ማንችስተር ዩናይትድን ለተከታታይ አመት መርጦታል። እንደ መፅሄቱ መረጃ ከሆነ ዩናይትድ ገበያ ላይ ቢውል 4.12 ቢሊየን እንደሚያወጣ ይገልፃል።

ሁለቱ የስፔን ሀያሎች ሪያል ማድሪድ እና ባርሴሎና ሁለተኛ እና ሶስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል። ማድሪድ 4.09 ቢሊየን ባርሴሎና ደግሞ 4.06 ቢሊየን እንደሚያወጣ ተገምቷል።ባየርሙኒክ፣ሲቲ እና አርሰናል እስከ ስድስተኛ ደረጃን ይዘዋል።[ምስሉን ይመልከቱ] 

img_20180612_174623.jpg

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s