Advertisements

Day: June 19, 2018

“አብይ ከአንተ ጋር ነን!!” የምስጋና ሰላማዊ ሰልፍ ቅዳሜ ይደረጋል

የሰልፉ አዘግጆች እንዳሉት ሰልፉ የሚካሄደው ምስጋና ለማቅረብ። ላለፉት በጣት የሚቆጠር ወራት የተሰራው ስራ እጅግ ተስፋ የሚሰጥና ህዝቡን ያረካ በመሆኑ ነው ምስጋና መስጠት ያስፈለገው። የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር አካሄድና አሰራር ኢትዮጵያን ከገባችበት ማጥ ውስጥ የሚያወጣት ስለሆነ ” አብረንህ ነን” ለማለት ነው። Advertisements

Advertisements