Advertisements

Day: June 20, 2018

ከሲኖዶሱ ጀርባ ያለው “ብሔረተኝነት” እና በሃይማኖት ተቋማት ያለው ሌብነት መቆምና መስተካከል አለበት – ጠቅላይ ሚኒስትሩ

“በሃይማኖት ተቋማት ከፍተኛ ሌብነት አለ፤ ኦዲት አይደረጉም፤” ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ሙስና በፍትሕ ሥርዐት፣ በግዥ፣ በገቢ እና በፋይናንስ አስተዳደር ያለውን ትስስርና ጉድኝት በማጥናት የምናስተካክልበትን መንገድ መቀየስ እንደሚያስፈልግ አሳስበዋል፡፡ Advertisements

Advertisements

የሃገርኛ ጀርመንኛ – እውን ኢህአዴግ አለወይ? ትርጉም ወደ አማርኛ – መላኩ ከአትላንታ

አሉላ ዮሃንስ የተባለ ሰው በትግራይ ኦንላይን ላይ እውን ኢህአዴግ አለወይ በሚል አርዕስት የከተባት ነገር ሳበችኝና ተመለከትኳት።ፅሁፏ የፖለቲካ ፕሮፖጋንዳ ከሆነች ፀሃፊውን ከአንገቴ ዝቅ ብዬ አድናቆቴን እገልፃለሁ።ከተሳካ ግሩም ሙከራ ነው።ነገር ግን አቶ አሉላ በእውን ኢህአዴግ የሚባል ድርጅት ነበረ አሁን ግን የት ገባ… Read More ›

ኢሳያስ የሰላም ጥሪውን መቀበላቸውን ተከትሎ አብይ ምስጋና አቀረቡ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ አብይ አህመድ የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የኢትዮጵያን መንግስት የእርቅና ድርድር ጥሪ ለሰጡት ምላሽ ምስጋና አቅርበዋል። በመልዕክታቸውም ኢትዮጵያ የኤርትራን የልዑካን ቡድንን በታላቅ አክብሮት ተቀብላ ለማስተናገድ ዝግጁ መሆኗን አስታውቀዋል።

ከኢትዮጵያ ተዘረፏል የተባለውን ከፍተኛ ሃብት በማጣራቱና መረጃ በማሰብሰቡ ጉዳይ አሜሪካ እየሰራች ነው

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በተደጋጋሚ ከኢትዮጵያ በክፈተኛ ደረጃ ሃብት መዘረፉንና በውጭ አገር ባንኮች መቀመጡን ማስታወቃቸውን ተከትሎ ጉዳዩን አሜሪካ እየተከታተለችውና መረጃ እያሰባሰበች መሆኑ ተሰማ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከአንዳንድ መንግስታት ድጋፍ ማግኘታቸውን ማስታወቃቸው የዚሁ ማሳያ ነው ተባለ።

ጠ/ሚ ዶክተር አብይ በደቡብ ክልል ግጭት በተካሄደባቸው አካባቢዎች ያሉ አመራሮች ራሳቸውን ከሃላፊነታቸው እንዲያነሱ ጠየቁ

በደቡብ ክልል ሲዳማ፣ ወላይታ እና ጉራጌ ዞኖች እና ቀቤና ወረዳ አመራሮች በየአካባቢዎቹ ሰሞኑን ለተፈጠሩት ግጭቶች ኃላፊነት ወስደው ስልጣን በገዛ ፈቃዳቸው ሊለቁ እንደሚገባ እና ያንንም አመራሮቹ እንደሚፈፅሙ እምነት እንዳላቸው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ገለፁ።

በዚህ ወጣት ላይ የተፈጸመው ግፍ ወደ ህግ የሚወስደው ማን ነው?

ይህን ወጣት ማድመጥ ያማል። እጅግ ነብስን ይፈታተናል። ይህንን ያህል የከፋና አረመኔያዊ ተግባር የሚፈጸመው በወገን፣ በአገር ውስጥ መሆኑ ሃዘኑን የከፋ ያደርገዋል። እንዲህ ያሉ ወንጀሎች ብዙ ናቸው። በዚህ ዓይነቱ ድርጊት የሚደሰቱ መኖራቸው ያሳፍራል። ያሳዝናል። መኖርንም ይፈታተናል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አህመድ ለምክር ቤት አባላት ያቀረቧቸው 50 ቁም ነገሮች

1. ሰውን ጨለማ ቤት ማስቀመጥ፣ አካልን ማጉደል የእኛ የመንግስት የአሸባሪነት ድርጊት ነው። 2. ህገመንግሰቱ ጨለማ ቤት አስቀምጣችሁ ግረፉ፤ አሰቃዩ አይልም፡፡አሸባሪ እኛ ነን፡፡ ኢህአዴግ ይቅርታ ጠይቋል፤ ህዝቡም ይቅር ብሎናል፤ ህዝቡ እኛን ማሰር ነበረት፤በይቅርታ አልፎናል፡፡