Advertisements

Day: June 23, 2018

የፖሊስ አመራሮች፣ ተጨማሪ መሳሪያና ድርጊቱን የፈጸሙ በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው ነው

የክፋት ሃይሎች በጠነሰሱት የክፋት ሴራ የተነሳ በዛሬው እለት በመስቀል አደባባይ በደረሰው ፍንዳታ የደረሰውን ጉዳት ተከትሎ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ግርማ ካሳን ጨምሮ 9 የአዲስ አበባ እና የፌዴራል ፖሊስ አመራሮች እና አባላት ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑ ታወቀ። Advertisements

Advertisements

የጠ/ሚ የለውጥ ስራ በመደገፍና ምስጋና ለማቅረብ የተካሄደው ሰልፍ ያለምንም ልዩነቶች የተካሄደና ውጤታማ ነበር- መንግስት

ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የለውጥ ስራ በተዘጋጀው ሰልፍ ላይ የደረሰው ጥቃት ክፉ ሀሳብ የያዙ ግለሰቦችን እንጂ ማንንም አካል የሚወክል አለመሆኑን የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት አስታወቀ።

ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የተሰጠ ሙሉ መግለጫ

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ክቡር ጠ/ሚ/ዶ/ር አብይ አህመድን ለመደገፍ በተካሄደው ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ላይ የተፈጸመውን የሽብር ድርጊት በጽኑ ያወግዛል። በዜጎቻችን ላይ ለደረሰው ጉዳት የተሰማዉን ጥልቅ ሃዘን ይገልጻል።

የአማራ ብ/ክ/መ መግለጫ “ይቅርባይነት፣ ሰላም፣ አንድነትና መተባበር የሚያስከፋቸውና የማይዋጥላቸው አካላት ክፋት”

በሀገራችን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለይ ደግሞ ካለፉት ሁለት ወራት ጀምሮ እንደ ሀገር ገጥሞን ከነበረ ከፍተኛ ብጥብጥና ሁከት አልፎም ያለመረጋጋትና የመበተን ስጋት ሁኔታ ወጥተን ተስፋ ሰጭ የለውጥ እንቅስቃሴ መጀመራችን የሚታወቅ ነው፡፡ ይህንን የፈነጠቀ የለውጥ ብርሃን የተመለከቱ ከሰሜን እስከ ደቡብ፣ ከምስራቅ እሰከ… Read More ›