Advertisements

Day: June 26, 2018

አቶ ሲራጅ ፈርጌሳ ከአቶ ሽፈራው ሽጉጤ ጋር በፈቃደኛነት ተቀነሱ!!

ከደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢህዴን) በቃኝ የሚሉ አመራሮች እየበዙ ነው። ይህንኑ ተከትሎ ደግሞ ጉዳዩ የሰላም ይሁን የተንኮል ግራ መጋባትም እያስነሳ ነው። ሊቀመንበሩ አቶ ሽፈራው በቃኝ ማለታቸው በተሰማ ማግስት ምክትላቸው አቶ ሲራጅ ፍርጌሳም በበቃኝ ተቀላቅለዋቸዋል።  Advertisements

Advertisements

የኤርትራ ባለስልጣናት አዲስ አበባ ገቡ – አብይና ኢሳያስ በቅርቡ ይገናኛሉ

የልዑካን ቡድኑ ጉብኝት ለሁለት አስርት አመታት ገደማ በሁለቱ አገራት መካከል ሰፍኖ የቆየው ውጥረት ማብቂያ እንደሆነ የጠቅላይ ምኒስትር ፅህፈት ቤት ኃላፊው አቶ ፍጹም አረጋ በትዊተር ገፃቸው ጽፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ የኤርትራ ልዑካን ቡድን ጉብኝት ለተሻለ መፃኢ ጊዜ መሠረት እንደሚጥል ተስፋ… Read More ›

ሜጀር ጀኔራል ደግፌ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽነር ሆኑ!

ፖሊስ ከወትሮው በተለየ ሆን ብሎ እንዝላልነት አሳይቷል በሚል ክስ እየቀረበበት ነው። ባለፈው ቅዳሜ አዲሱን ጠቅላይ ሚኒስትር ለመግደል መሞከሩን ተከትሎ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ሃላፊዎች በቁጥትር ስር መዋላቸውን ተከትሎ ነው አዲስ ሹመት የተሰጠው።