Advertisements

Day: June 28, 2018

ታላቁ አንዋር መስጊድ ከእሳት ቃጠሎ ተረፈ

ትናንት ረቡዕ ሌሊት ለሐሙስ አጥቢያ በታላቁ አንዋር መስጊድ የተነሳው የእሳት አደጋ በመስጊዱ ላይ የከፋ ጉዳት ሳያደርስ በቁጥጥር ሥር ውሏል። ኾኖም በመስጊዱ ዙርያ የሚገኙ ሱቆች ከነንብረቶቻቸው በከፋ ሁኔታ ወድመዋል። Advertisements

Advertisements