ጅማ ዩኒቨርስቲ ለርዕሰ መስተዳድር ለማ መገርሳ የሰላምና ደህንነት የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ሰጠ

የጅማ ዩኒቨርሲቲ ለአቶ ለማ መገርሳ የሰላምና ደህንነት የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ሰጠ፡፡ ዩኒቨርስትው የሰላምና የደህንነት የክብር ዶክትሬቱን ለክቡር ለማ የሰጣቸው የ2010 ተመራቂ ተማሪዎቹን ባስመርቀበት ወቅት ነው፡፡የኦሮሚያ ፕሬዚዳንት ለማ መገርሳ በስነስርዓቱ ላይ ባደረጉት ንግግር “የሰጣቹኝ ዕውቅና ለቀጣይ ጉዞ የሚያነሳሳና ስንቅ የሚሆን ነው” ብለዋል። አቶ ለማ በአጭር ጊዜ ውስጥ ህዝብ እውቅና የሰጣቸው መሪ ናቸው።

Advertisements

Leave a Reply

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.