Advertisements

Day: September 4, 2018

ከቻይና- አፍሪካ-ኢትዮጵያ ወዳጅነት ጀርባ ምን አለ?

Advertisements

Advertisements

የጎራ መደበላልቅ፣ የኢህኣዴግ እጣ ፈንታ እና የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሃይሎች ኣዲስ ኣሰላለፍ ስናስብእ

በኢህኣዴግ ኣባል ድርጅቶች ውስጣዊ ክፍፍል መፈጠሩን ግልፅ ከሆነ ቆየ። ሃ/መሪያም ደሳለኝ እንዳሉት የቀድሞው ጠ/ሚንስትር ኣቶ መለስ ዜናዊ መሰዋት ተከትሎ ብኣዴን እና ኦህዴድ የስልጣን ሽሚያ ውስጥ ገብተው ቆይተዋል። ሃሳባቸው ይሳካ ዘንድም ሁለቱም ኣንድ ኣይነት መንገድ መከተል መረጡ።

ከሃሳዊ ዴሞክራሲያውያን እንጠበቅ

ኢትዮጵያ የብዝሃነት ሃገር ነች። ኢትዮጵያ የተለያየ የማንነት መገለጫ ያላቸው ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች መኖሪያ ሃገር ነች። ይህ እውነት ነው፤ የለም አይደለም ለሚል ድርድር አይጋብዝም፤ የማያከራክር መሬት ላይ ያለ ተጨባጭ እውነት በመሆኑ። ብዝሃ ብሄር ኢትዮጵያ በተለያዩ የመንግስት ስርአት ስር ያለፈች ባለታሪክ ሃገርም… Read More ›

እውነተኛ ዴሞክራሲያዊ ምርጫ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ቀጣዩ ምርጫ በእውነተኛ ዴሞክራሲ ላይ ተመስርቶ የሚካሄድ እንደሚሆን በቅርቡ አረጋግጠዋል፡፡ የፖለቲካ ተንታኞችም እውነተኛ ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ወሳኝ ጉዳይ መሆኑን በማስገንዘብ ዋጋ የሚያስከፍልና መራራ ውጤትንም ሊያስጎነጭ እንደሚችል ይናገራሉ፡፡