Advertisements

Monthly Archive: November 2018

0

ኦዲፒ – ኦሮሚያን ለማተራመስ በሚንቀሳቀሱ ላይ ጥብቅ ማሳሰቢያ ሰጠ !! ከውጭ የገቡትንም አስጠነቀቀ፣

– በህዝባችን ላይ ጉዳት እያደረሱ ያሉ አካላትንም የገቡበት ጉድጓድ በመግባት ለህግ በማቅረብ ተመልሰው ጉዳት ማድረስ እንዳይችሉ እንሰብራቸዋለንም ብሏል። Advertisements

Advertisements
0

በለውጡ ያኮረፉ አልሸባብን ተከራይተው ሶማሌ መመሸጋቸው ታወቀ!በአሜሪካና ህወሃት መካከል ጸብ ያስነሳው ጉዳይ ይፋ እየሆነ ነው

“በህይወቴ የሚጸጽተኝ ነገር ቢኖር” አሉ ኸርማንክሆን “ህወሃት ወደ ስልጣን እንዲመጣ የሰራሁት ጥፋት ነው” በዚህ አላበቁም የህወሃትና የአንጋሻቸው አሜሪካ ፍቺ መከናወኑንን ያረጋገጡት ” እንደ ህወሃት ያታለለን የለም” በማለት ነበር። ከዚህ አስደንጋጭ  የቪኦኤ ቃለ ምልልሳቸው በሁዋላ...