Advertisements

Month: January 2019

ከኳታርና መልስ ሱዳን ድንበሯን ለኤርትራ ክፍት አደረገች ፤ ” ኤርትራውያን ወንድሞቻችን እና ህዝባችን ናቸው፤ ፖለቲካ አይከፋፍለንም” በሽር

የሱዳኑ ፕሬዚዳንት ኦማር ሀሰን አልበሽር ሀገራቸውን ከኤርትራ ጋር የሚያዋስናትን ድንበር መከፈቱን አስታወቁ። ፕሬዚዳንት ኦማር ሀሰን አልበሽር በዛሬው እለት እንዳስታወቁት፥ ሀገራቸው ለ1 ዓመት ዝግ አድርጋ የቆየችውን ከኤርትራ ጋር የሚያዋስናትን ድንበር ተከፍቷል።ሱዳን ከኤርትራ ጋር የሚያዋስናትን ድንበር ባሳለፍነው ዓመት ጥር ወር ገደማ መዝጋቷ… Read More ›

Advertisements

ሳዑዲ ከተዘረፈችው ሃብት ከመቶ ቢሊዮን ዶላር በላይ አስመለሰች – ስንት ቀራቸው?

ሳዑዲ በሌብነት ያሰረቻቸው ባለስልጣናትና ” ባለሃብቶች” 70 በመቶ የሚሆነውን ሃብታቸውን አሳልፈው በመስጠት ከእስር ለመፈታት እየተደራደሩ መሆናቸውን ፋይናንሺያል ታይምስ ዜናው ትኩስ በነበረበት ወቅት ዘግቦ ነበር። ዜናው በሳዑዲ ባለስልጣኖች በይፋ ማረጋገጫም ይሁን ማስተባበያ ባይቀርብበትም ትናንት የተሰማው ዜና አገሪቱ በሙስና ከተዘረፈችው ሃብት ውስጥ… Read More ›

“ሁሉም ሰው ጉዳዩን ይረዳልንና የህሊና ፍርድ ይስጥበት”

ቀጥሎ ያለውን መግለጫና ለተወካዮች ም/ቤት ልከነው የነበረውን ደብዳቤ በተቻለ መጠን ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንዲያውቀው በማድረግ እንተባበር ።( ቀጥሎ ለምንወስደው እርምጃ መሰረት ስለሆነ ከሁሉ በፊት ሁሉም ሰው ጉዳዩን ይረዳልንና የህሊና ፍርድ ይስጥበት ) ውድ የ1997 ዓ.ም. ምርጫ ማግስት ለነጻነት እና ለፍትህ ድመጻችሁ… Read More ›

አየር ሃይል በሶማሊያ የአልሻባብ ይዞታን ደበደበ፤ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል

የኢፌዲሪ አየር ሃይል በሶማሊያ ከባይደዋ በስተምስራቅ 75 ኪሎ ሜትር ላይ ቡርሃይቤ በተባለ የአልሻባብ ይዞታ ላይ ጥር 16 ቀን 2ዐ11 ዓ.ም ድብደባ በመፈፀም ከፍተኛ የሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ ማድረሱን የኢፌዲሪ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የመከላከያ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ የኢፌዲሪ አየር ሃይል ተዋጊ ሂሊኮፕተሮች… Read More ›

የትግራይ ሕዝብ ግዴታ

ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ ታሪክ ጸሐፊዎቻችሁና የፖለቲካ መሪዎቻችሁ ከኦነግ ጋር በመሆን በዘመኑ ፖለቲካ ላይ በሚያወጧቸው መግለጫዎች ላይ ታሪክ ሲያዛቡ፥ ምንጮቹ በሚሉት መሠረት ያንን ለማስተካከል (ለማስተማር) የምጽፈውን ስለሚያነቡ አይወዱኝም ብዬ እገምታለሁ። መገመት ብቻ ሳይሆን፥ እንደማይወዱኝ ነግረውኛል። ዳኛው ነፃ አወጣኝ እንጂ፥ አቶ መለስ… Read More ›

ሐሰተኛ የማስተርስና የዶክትሬት ዲግሪዎች እንዲሰጡ አድርገዋል የተባሉት የሜቴክ ኃላፊዎች ላይ ክስ ተመሠረተ

በመንግሥት ላይ በአጠቃላይ ከ73.6 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት መድረሱ ተገልጿል የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ ላላስተማራቸውና ባልተቀረፀ የትምህርት ካሪኩለም ሐሰተኛ የማስተርስና የዶክትሬት ዲግሪዎች እንዲሰጡ አድርገዋል የተባሉት፣ የቀድሞ የሜቴክ ዋና ዳይሬክተርን ጨምሮ በስምንት ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ ተመሠረተ፡፡ በአሜሪካ መንግሥት ከሚታወቀውና በዓለም ላይ አሉ… Read More ›

የጅጅጋ ፖለቲካ (በመስከረም አበራ)

ለሃያ ሰባት አመት የኖረው ኋላቀር ፖለቲካችን የሃገራችንን ክልሎች ሁሉ ሲያንገላታ የኖረ ቢሆንም የሱማሌ ክልል ደግሞ ከሚብሱት በባሰ ችግር ውስጥ የቆየ፣በሁለት ሶስት ለበቅ ሲገረፍ የኖረ ክልል ነው፡፡ የዚህ ክልል ህዝብ ከሌላው ህዝብ በተለየ መከራው እንዲብስ ያደረገው በሁለት በኩል እሳት የሚነድበት መሆኑ… Read More ›

ታንዛኒያ ውስጥ ለአካል ክፍላቸው ሲባል ስድስት ህጻናት ተገድለው ተገኙ

በደቡብ ምዕራብ ታንዛኒያ ውስጥ ስድስት ህጻናት ተገድለው ጆሯቸውና ጥርሳቸው ከአካላቸው ላይ ተወስዶ መገኘቱን ባለስልጣናት ተናገሩ። የተገደሉት ህጻናት ዕድሜያቸው በሁለትና ዘጠኝ ዓመት ውስጥ የሚገኝ ሲሆን ከአካላቸው ላይ እጅና እግራቸው ተቆርጦ እንደተወሰደም ተነግሯል። “ይህ ድርጊት በሙሉ ከባዕድ አምልኮት ጋር የተያያዘና በጥንቆላ አንዳች… Read More ›