“በህዝብ ጥቅም ላይ አይደራደርም፤ በሙስና ላይ ያለው አቋም ይታወቃል፤ ጐንደር ላይ ኮሎኔል ደመቀ ሲታሰሩ በጣም ተቃውሞ ነበር” ከአቶ በረከት ባለቤት ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ

በ13 ዓመት የታዳጊነት ዕድሜ ላይ ነበር ትምህርት አቋርጠው ወደ ትግል የገቡት – ወ/ሮ አሰፋሽ ፈንቴ፡፡ በ1977 ዓ.ም ከአቶ በረከት ስምኦን ጋር እዚያው በረሃ ትዳር መስርተዋል፡፡

Read More

Advertisements

‘በአየር ላይ የሚፈለፈል እንቁላል’

“–ግለሰቦች እስከ ጥግ እንዋሻለን፣ ባለስልጣናት እንክት አድርገው ይዋሻሉ፣ ባለሀብቶች ለነገ ሳያስተርፉ ጥግ ድረስ ይዋሻሉ፣ ተቋማት የመዝገብ ቁጥር በተሰጠው መልኩ ይዋሻሉ… በኃይማኖት ስም የሚመጡትም ዲያብሎስን በቅናት

Read More

በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ ሔሊኮፕተር ተከስክሶ 3 ሰዎች ሞቱ

የኢትዮጵያ ወታደራዊ ሔሊኮፕተር በደቡብ ሱዳን አቢዬ ግዛት ተከስክሶ ሶስት ሰዎች ሞቱ። በአደጋው የሞቱት ሶስት ሰዎች የሔሊኮፕተሩ የበረራ ሰራተኞች ናቸው። ከቆሰሉ ስምንት ተሳፋሪዎች ሶስቱ በአስጊ ሁኔታ ውስጥ

Read More

ትግራይ ክልል ውሰጥ  የታሰሩ የፖለቲካ ድርጅት አባሎች ይፈቱ !!  በትግራይ ውስጥ ድርጅታዊ አፈና በሰውር ተጠናክሮ ይቀጥላል ። ይህ የማይቀር እውነታ ነው

የትግራይ ህዝብ የጥቃት ሰለባ የሆነው በራሱ ክልሉ በሚመራ ድርጅት ነው ። ህዝቡ የሐሳብ ነፃነት ተከልክለዋል ፣ ጥርናፈ በዝቶበታል ፣ በድህነት እንዲኖርም ተደርጓል ። There is

Read More

”አፈረሱት አሉ ውቤ በረሃን…” ትንቢት ነበር?

ወንዶቹ በ1950ዎቹ የዘመኑ ፋሽን የነበረውን ኮሌታው ረዘም ባለ በሚያብረቀርቅ ሸሚዝ ደምቀው፣ አፍሯቸውን ከፍክፈው፤ ሴቶቹም በጊዜው ገትር በሚባለው ጉርድ ቀሚስ ሸሚዛቸውን ሻጥ አድርገው፣ ታኮ ጫማቸውን ተጫምተው፣

Read More

ከተማ ይፍሩ፡ ያልተነገረላቸው የአፍሪካ አንድነት ባለ ራዕይ

Image copyrightKETEMA YIFRU’S FAMILY ቢቢሲ አማርኛ -በፊውዳሉ ስርዓት ሹመት በደም ትስስር፤ በዘርና አጥንት ተቆጥሮ በሚሰጥበት ወቅት ስሟ ብዙ ከማትታወቀው የሐረርጌ ግዛቷ ጋራ ሙለታ ከደሃ ገበሬዎች

Read More