Author Archives

Zaggolenews. የዛጎል ዜና

Editor on zaggolenews.com

የህወሃት አጀንዳ + የዘር ፖለቲካ + የሜንጫ ፖለቲካ – መጨረሻው ተያይዞ …

የኢትዮጵያ ህወሓት ሰራሹ “ፌደራሊዝም” ወደ ተፈራው ቀውስ እየተንደረደረ መሆኑንን የሚያሳዩ የዜና ዘገባዎች የተሰሙት ገና ከጅምሩ ነበር። በርካታ ባለሙያዎችና የተቀናቃኝ ፖለቲካ መሪዎች በተደጋጋሚ ስጋታቸውን ቢገልጹም ተቀባይነት ሊያገኙ ባለመቻላቸው የጎሣና የብሄርተኛነት በሽታ እያደር ኢትዮጵያን እየበላት አሁን ያለችበት ደረጃ አድርሷታል። ችግሩ አለመስማትና አለማወቅ ብቻ ሳይሆን ዓላማ ያለው፣ በቅጥረኝነት አገሪቱን የማፈራረስ ተልዕኮ […]

ቅዱስ ሲኖዶስ የምትሉት አካል እኮ ቅድስተ ማርያም ግቢ ውስጥ የለም!

አቦይ ማትያስ ማኅበረ ቅዱሳን በአሌፍ ቴሌቪዥን (ምርዓየ ኩነት) የሚያስተላልፈውን መርሐ ግብር ሥርጭት ከቅዱስ ሲኖዶስ ነኝ ከሚለው አካል ዕውቅና ስምምነትና ይሁንታ ውጭ ገና ከመጀመሩ ያለ አንዳች ሊያሳግድ የሚችል ሕጋዊ ምክንያት እንዲታገድ አደረጉ፡፡ ይታያቹህ! በገዛ ገንዘቡ ለሚያስተላልፈው ስርጭት ነው እኮ! ማኅበረ ቅዱሳን ቤተክርስቲያን በከፈተችው የቴሌቪዥን (የምርዓየ ኩነት) መርሐ ግብር ስርጭት […]

“ በእንቅርት ላይ ጀሮ ደግፍ” – አ ረ ጋ ዊ በ ር ሀ

“በእንቅርት ላይ ጀሮ ደግፍ” እንዲሉ፣ በድረቅ የደቀቀው ህዝባችን፥ በኣሁኑ ወቅት ደግሞ በግጭቶች ሳብያ እያለቀ ነው። ሃገር ከባድ ቀውጥ ውስጥ ገብታለች። በእርስበርስ ግጭቶች ሳብያ ከድንበሩ ጀምሮ ማህሉ ድረስ ባለው ህዝባችን ላይ የሞትና የመቁሰል ኣደጋዎች እየደረሱ ናቸው። በገፍ መፈናቀልና ንብረት መውደም ኣብሮ እየተከተለ ነው። ግጭቱ ባልደረሰባቸው ኣከባቢዎች ጭንቅና ፍርሃት ኣይለዋል። […]

ኢትዮጵያ፤ ግጭት ምክንያቱ እና መፍትሔዉ

በየሥፍራዉ ደም ለሚያቃባዉ ግጭት ሐገሪቱ ከ1983 ጀምሮ የምትከተለዉ በብሔር፤ በጎሳ ወይም በቋንቋ ላይ የተመሠረተ ፌደራዊ ሥርዓትን ተጠያቂ የሚያደርጉ አሉ።ሌሎች ግን ይሕን አይቀበሉትም።በየስፍራዉ ለሚነሳዉ ግጭትም ገዢዉ ፓርቲ ኢሕአዴግ ለዴሞክራሲያዊ ሥርዓት አልገዛም ማለቱን ዋና ምክንያት ያደርጉታል  አውዲዮውን ያዳምጡ።30:03 ሰሞኑን በኢትዮጵያ ሶማሌ እና በኦሮሚያ መስተዳድሮች መካከል በተነሳዉ ግጭት እስካሁን ቁጥሩ በዉል […]

የአገራችን የፖለቲካ ቁማርና፣ 250ሺ ኢትዮጵያውያን ወደ የመን የሚሰደዱበት “ሚስጥር”

photo HRW Yemen immigrants held torture camps.  Written by ዮሃንስ ሰ. • እነሱ ይሰደዱ። እኛስ ምን እየሰራን ነው? እኛማ… “የክልልና የዞን አዋሳኝ” የሚል የውዝግብና የጩኸት ሰበብ አለለን። እንጩህ። የትርምስ ዘር፣ በየአቅጣጫው      እንዝራ። • እዚህና እዚያ፣ ክልልና ዞን በእሾህ ለማጠር ስንጮህ፣ በጅምላ የመጠፋፋት ድግስ ይሆንልናል። “የኦሮሚያና የሶማሌ […]

ፍርድ ቤት ለዓቃቢያነ ሕግ የመጨረሻ የተግሳጽ ቅጣት ሰጠ

በገንዘብ ሚኒስቴርና በስኳር ኮርፖሬሽን ተጠርጣሪዎች ላይ የመጨረሻ ቀጠሮ ተሰጠ Via Reporter Amharic ፍርድ ቤት ለዓቃቢያነ ሕግ የመጨረሻ የተግሳጽ ቅጣት ሰጠ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ተረኛ ችሎት፣ ዓርብ መስከረም 12 ቀን 2010 ዓ.ም. ለፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ በሙስና ወንጀሎች ዳይሬክቶሬት ዓቃቢያነ ሕግ ላይ የመጨረሻ የተግሳጽ ቅጣት ሰጠ፡፡ […]

የመንገዶች ባለሥልጣን ኃላፊዎች ከሁለት ደረጃ አንድ ሥራ ተቋራጮች ጋር ክስ ተመሠረተባቸው

photo – reporter  ለሁለቱም ከሁለት ቢሊዮን ብር በላይ ያላግባብ ክፍያ መፈጸሙ ተገልጿል ሳትኮንና ሀዚ አይአይ ሥራ ተቋራጮች በክሱ ተካተዋል Via Reporter Amharic የመንገዶች ባለሥልጣን ኃላፊዎች ከሁለት ደረጃ አንድ ሥራ ተቋራጮች ጋር ክስ ተመሠረተባቸው ከሐምሌ 18 ቀን 2009 ዓ.ም. ጀምሮ በቁጥጥር ሥር ውለው ምርመራ ሲካሄድባቸው በከረሙት በኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን […]