ከሶማሌ ክልል የተፈናቀሉ የኦሮሞ ተወላጆችን በአዲስ አበባና ዙሪያዋ በቋሚነት ለማስፈር ግንባታ ተጀመረ
ዋዜማ ራዲዮ– ከሶማሌ ክልል የተፈናቀሉ የኦሮሞ ተወላጆችን በአዲስ አበባና ዙሪያዋ በቋሚነት ለማስፈር በየከተማው ቦታዎች እንቅስቃሴ እየተደረገ ነው። በ2009 አ.ም መጨረሻና በ2010 አ.ም መጀመርያ በኦሮምያና በሶማሌ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች በተነሳ ግጭት ሳብያ ከሁለቱም ወገኖች በርካቶች...