Advertisements

Author: Zaggolenews. የዛጎል ዜና

0

በእነ ንግስት ይርጋ ብይን ላይ ከተነሱት መካከል አንዳንድ ነጥቦች

ትዝብት፡ በጌታቸው ሽፈራው  1ኛ ተከሳሽ: ንግስት ይርጋ የቆሰሉትን (በጎንደሩ ሰልፍ) ለማሳከም የለበሰችውን ልብስ አውልቃ  ከ5ሺህ ብር በላይ አሰባስባለች የኮለኔል ደመቀ ዘውዱን ፎቶ ባነር አሰርታለች የኮለኔል ደመቀ ፎቶ ያለበትን ቲሸርት  በ120 ብር ገዝታለች ሰልፉ በሰላም በመጠናቀቁና...

Advertisements
0

ከኢህአዴግ አስደማሚ ስኬቶች መካከል

ኢህአዴግ አስገራሚና አስደማሚ በሚባል የስኬት ጎዳና ላይ እየተንደረደረ ነው። እመርታው ከእይታ ውጪ በመሆኑ በቃላት ሊገለጽ የሚችል አይደለም። አገሪቱን በማበልጽግ ከአውሮፓ አገሮች ተርታ ለማሰለፍ በቋፍ ላይ ነው።

0

የቀድሞ የፓርቲያችን አመራርና አባላት ለነበራችሁ!

በኢትዮጵያ የፓርቲ ፖለቲካ ህይወት ውስጥ በርካታ ስብስቦች ተከስተው አልፈዋል። ከንጉሱ መጨረሻ የህቡዕ ድርጅቶች እስከ ደርግ የታጠቁ ሀይሎች እና የህውኅት/ኢህአዴግ ተቃዋሚ ፓርቲዎች በአይነታቸውም ሆነ በይዘታቸው ብዙ አደረጃጀቶች ታይተዋል፤ እየታዩም ነው። ሁሉም አደረጃጀቶች ማለት ይቻላል ከአንድ...

0

እኛና ብአዴን፤ ልዩነታችን የመስመርና የአላማ ነው!

ህወሀት ኢትዮጵያን በቁጥጥሩ ስር አድርጎ ሲደቁሳት የቆየውና አሁንም እየደቆሳት ያለው ብአዴን በተባለ ወኪሉ ደንደስ ነው፡፡ ብአዴን (በፊት ኢህዴን) የተቀረውን ኢትዮጵያ በአማርኛ እያግባባ ከትግሬ ካድሬዎች ጋር አገናኝቶ በህወሀት አገዛዝ ስር ያስገባ ድርጅት ነው፡፡

0

እስር ቤት ውስጥ ህይወቱ ያለፈው አርማዬ ዋቄ ማሞ “አይኔ እያየ ፊቴ ላይ ነው ልቡን ረግጥ የገደሉት”

(በጌታቸው ሺፈራው) ስም:_ አርማዬ ዋቄ ማሞ ዕድሜ:_ 25 አድራሻ –  አዲስ አበባ፣ ኮልፌ ክ/ከ፣ ወረዳ 05፣ የቤት ቁጥር 1190 ስራ – ቧንቧ ጥገና የታሰረበት ወቅት – ነሃሴ 2008ዓም መጀመርያ የገባበት ክስ – እፅ ይዞ...

0

ኢትዮጵያዊው ሃኪም የስኳር በሽታን የሚፈውስ መድሀኒት አገኘ፤ “እንዴት ይድናሉ! ብለው የተበሳጩ ሰዎች አጋጥመውኛል”

አንብባችሁ ለወዳጀዎ ሸር ያድርጉ የስኳር በሽታ በሕክምና እንደሚድንና መድኃኒቱም ከሀገራችን ቡና እንደሚሠራ በምርምር የደረሱበትን ዶክተር ፋንታን አበበን በኩር ጋዜጣ እንግዳ አድርጋቸዋለችና እንድታነቡት እንደወረደ እንዲህ አቅርበነዋል፡፡ ሕዳር 20 ቀን 2009 ዓ.ም እንነጋገር፡- “ቡና እግዚአብሔር እጃችን...